ዲያቤቲስ (የስኳር በሽታ) መሠረታዊ የህመም ቀን መመሪያ ደንቦች

0

Diabetes type2causes• ኢንሱሊን ወይም የስኳር በሽታ መድሐኒትዎን መውሰድዎን ይቀጥሉ። • የደም ስኳርዎን (ግሉኮስ) በየጊዜው ይለኩ፣ ቢያንስ በቀን 4 ጊዜ። • የታይፕ 1 ዲያቤቲስ ካለብዎት ኪቶንስ መኖሩን ለማወቅ ሽንትዎን ይመርመሩ። • የደም ስኳርዎ (ግሉኮስ) መጠን 250 mg/dl ወይም ያነሰ ከሆነ፣ ለወትሮ የሚመገቡትን የካርቦኃይድሬት መጠን ይመገቡ። • የደም ስኳርዎ (ግልኮስ) መጠን 250 mg/dl በላይ ከሆነ፣ ወትሮ ከሚመገቡት የካርቦኃይድሬት መጠን ግማሹን ይመገቡ። • ብዙ ፍሳሾችን ይጠጡ – ቢያንስ በቀን 8 ኩባያዎች። • የሚከተለው ከሆነ ለሐኪምዎ ይደውሉ፥ – የደም ስኳርዎ መጠን ለ 24 ሰዓት ከ 250 mg/dl በላይ ሆኖ ከቆየ። – በሽንትዎ ውስጥ ኪቶንስ ካለ። – ፈሳሾችን መቀነስ ካልቻሉ። የወትሮ ምግቦችዎን ለመመገብ ካልቻሉ፣ ጥቂት ለስላሳ ወይም ፈሳሽ ምግቦችን ይሞክሩ። በሚቀጥሉት 2 ገጾች ላይ የሚገኙት ሰንጠረዦች ትክክለኛ የካርቦኃይድሬት፣ ካሎሪ፣ መጠን ያላቸውና ለአመጋገብዎ ዕቅድ የካርቦኃይድሬት ምርጫዎችዎ የሆኑትን ምግቦች ለመምረጥ ይሩዱዎታል። በዝርዝሩ ላይ ወትሮ የማይመገቧቸውን ምግቦች ያያሉ። በህመም ጊዜ፣ እነዚህ ምግቦች የወትሮ ምግብዎን ይተካሉ። ማንኛውም ሰው ለምግብ ያለው ጣዕም በህመም ጊዜ የተለያየ ነው። ጥያቄዎች ካሉዎት፣ እባክዎን ለዲያቤቲስ ሕክምና ማዕከል ይደውሉ።

ዲያቤቲስ (የስኳር በሽታ) የህመም ቀኖች ምግብ   University of Washington Medical Cente

 

Spread the love
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  
 •  

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.