ኤድስ በመጀመሪያ የታወቀው እ.ኤ.አ በ1981 ዓ.ም ሲሆን በአብዛኛው የሚተላለፈው በግብረ ሥጋ ግንኙነት ነው:: ቫይረሱ የሚያጠቃው ከበሽታ የሚከላከሉትን የሰውነታችንን ሴሎች (ህዋሶች) ሲሆን ከጊዜ በኋላ እነዚህ ሴሎች እየተዳከሙ ይሄዱና ሰውነታችን ከባክቴሪያ፣ ከቫይረስና ከጀርም መከላከል ያቅተዋል:: ––[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]——

 

HIV AIDS

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.