የተጣበቁት መንትዮች አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና (መላኩ ብርሃኑ)

0

በመላኩ ብርሃኑ

Twinsይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ  ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና  ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ቀዶ ሕክምና ተካሂዷል። ተሳክቶ ይሆን?…  አዲስጉዳይ መጽሔት ሂደቱን ተከታትሎ ታሪኩን እንዲህ ዘግቦታል።

ዶክተር ፍሬሁን አየለ ወደ ቤቱ የደረሰው  እንደወትሮው ቀለል ካለ ስሜት ጋር አልነበረም፡፡  የዛሬዋ ሰኞ ካለፉት አምስት ቀናት በተለየ አካሉንም  አዕምሮውንም በሥራ ብዛት ውጥረት ውስጥ  ከትታው ያለፈች ቀን ናት፡፡ ይህች ቀን ለዚህ የ36  ዓመት ወጣት የህፃናት ቀዶ ህክምና ባለሙያ  በሥራ ዘመኑ ከባድ የሚለውን ውሳኔ ያሳለፈባት  ዕለት ናት፡፡ ከ10 ዓመት በፊት ከጥቁር አንበሳ ህክምና ኮሌጅ ተመርቆ ከወጣ በኋላ በነበሩት  የሀገር ውስጥም ይሁን የውጭ ሀገራት የሥራና  የሥልጠና ዓመታት የዛሬውን ዓይነት የርሱን  ውሳኔ የሚፈልግ ከባድ የሕክምና ጉዳይ ገጥሞት  አያውቅም፡፡ በኢትዮጵያ የሕክምና ታሪክ ውስጥም  ምናልባትም የመጀመሪያው የሆነው ተጣብቀው  የተወለዱ ሁለት ህፃናትን በቀዶ ህክምና የማለያየት  ኃላፊነት በዶክተር ፍሬሁን እጅ ላይ ወድቋል   [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

 

 

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.