ያፈቀርካትን ሴት ልጅ ማግኘት ትፈልጋለህ?…… በእኛ እይታ ይህን እንምከር ……. የራስህንም ጥበብ አክለህ ተጠቀምበት …..

3

FF_230_love_11. መተዋወቅ
2. የመገናኛ ዘዴዎችን ማብዛት
3. መላመድ
4. መላመዱ እስኪጠነክር ወጣ ያለ ድርጊት ከማድረግ መቆጠብ ማለትም ፣ለመሳሳም፣ጾታዊ ግንኙነት ለማድረግ አለመጓጓት
5. በተለያየ መንገድ ለሷ ያለህን ታማኝነት ማሳየትና ጥለሀት ማትሄድ መሆኑን አረጋግጥላት
6. የወደድክላት ውጫዊ ውበቷን ብቻ ሳይሆን ይልቅዬ አብሯት የሚዘልቀውን ውስጣዊ ውበቷንም ጭምር እንደሆነ ማሳወቅ
7. የወደፊት የመኖር ህልምህ ከሷ ጋር እንደሆነ በፍቅር ቃላት መግለፅ
8. ከነዚኅና መሰል ተግባራት በኋላ እራሷ መንገዶችን ስለምትከፋፍትልህ ቀሪው በሁለታቹ መፈቃቀድ ይወሰናል
መዘንጋት የሌለበት ፡- ሴት ልጅን ገና እንደተዋወካት ውበቷን አትካበው፣እወድሻለው አትበላት፣ለማቀፍና እሷ ላይ ለመንጠልጠል አትቸኩል …… ለሁሉም ጊዜ አለው ….. ወቅቱን ጠብቆ ሁሉም ይሆናል፣ ደፋር ሁን …. ይሉኝታና ፍቅር አብረው ስለማይሄዱ ደፈር ቆፍጠን ብለህ ግንኙነትህን ጀምር ….የመጀመሪያው አቀራረብህ ኋላ ለምትፈልገው ስኬት ወሳኝነት አለውና አጀማመርህ ባማረ ሁኔታ ይሁን፡፡

Spread the love
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  

3 COMMENTS

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.