በርካቶቻችሁ በጉዳዩ ላይ ጥያቄዎች ልካችሁልኛል

ማወቅ የሚገባችሁ ነገር…

* ቀዶጥገናው የተደረገው በ21 ዓምት ልጅ ላይ ነው። በ18 ዓመት ዕድሜው በባህላዊ ግርዛት ምክንያት ብልቱ ላይ ጉዳት በመድረሱ ነው ይህ ቀዶ ጥገና ሊደረግ የቻለው።
* የዚህን አይነት ተመሳሳይ የወንድ ብልት ሽግግር በ2006 በቻይና ሙከራ ቢደረግም አልተሳካም ነበር
* ይህ በደቡብ አፍሪካ የተደረገው ቀዶጥገና ከ4 ወር በፊት ነበር።
* ይህ ሽግግር ከሰውነት ለመስማማት ወይም የተተካው ብልት ጤናማ እስኪሆን ድረስና ቢያንስ አንድ አመትን መጠበቅ ያስፈልጋል ስለዚህም አሁንም ሙሉ ለሙሉ ተሳክቷል ለማለት አይቻልም

ለበለጠ መረጃ ይህን ቪዲዮ ይከታተሉ

በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

Penis Transplant In South Africa Spurs Medical Questions


Pe0y

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.