የስኳር ህመም መደበኛ ምልክቶች May 5, 2015 0 ✔ የውሃ ጥም ✔ በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ✔ የድካም ስሜት ✔ የክብደት መቀነስ ✔ የአፍ መድረቅ ✔ የረሀብ ስሜት(በተለይ ምግብ ከተመገብን በኃላ) ✔ የእይታ መደብዘዝ/መጋረድ ✔ የራስ ምታት ህመም ናቸው እነዚህ ምልክቶች ከታዮ በአፋጣኝ ወደ ህክምና መስጫ ተቋም እንዲሄድ ይመከራል። መልካም ጤንነት!!! Daniel Medical Spread the love