ሁለት አንባቢዎች ሴጋን (የወንዶች ማስተርቤሽንን) አስመልክተው ባቀረቧቸው ጥያቄዎች መሠረት የሚከተለው ማብራርያ ተዘጋጅቷል።

8321“እኔ ራሴ አፌን በምላሴ ካላቆላጰላጠስኩት ማን ያቆላጵጥስልኛል?” እንደሚባለው፣ ለብዙ ወንዶች ሴጋ ተመራጭ የወሲብ ዓይነት ነው። የእያንዳንዱን ወንድ ድንግልና አስቀድሞ የሚረከበው ሴጋ ነው። “በፍጹም ሴጋ መትቼ ወይም ለመምታት አስቤ አላውቅም” የሚል ወንድ ካለ ውሸታም ነው። ሴጋ መምታት ኢተፈጥሯዊ አይደለም። ከበዛ ግን ለአንዳንድ ችግሮች ያጋልጣል።

ሴጋ ለምን?

መቼስ ለምኑኝ ከምታበዛ ሴት ጋር ጊዜን ከማቃጠል እሷን እያሰቡ እጅን መሸክሸክ ሳይቀል አይቀርም። ማንንም ሳይለማመጡ ራስን ለማስደሰት፣ ሴጋ ቀላሉና ፈጣኑ ዘዴ ነው። የሴጋ ሌላው ጥቅሙ ደግሞ አንድን ወንድ በወሲብ ጊዜ ሳይረጭ ለብዙ ጊዜ እንዲቆይ ይረዳዋል።

በቀን የሚመኛትን ሴት፣ ማታ ላይ ትራሱንና እጁን እየበዳ የሚገናኛት ወንድ ብዙ ነው። የቤት ልጆችን መጠየቅ ወይም ሸሌዎችን መብዳት ለሚፈራው፣ ሴጋ ፍቱን መድሐኒት ነው። ሚስቱ ለሥራ ጉዳይ ርቃ ስትሄድ፣ ተደብቆ ሌላ ሴትን ከመብዳት ይልቅ እሷን እያሰበ ሴጋ መምታትን የሚመርጥ ታማኝ ባል አለ። ከወሲብ ፊልም ጋር ሱስ ይዞት በየቀኑ አምስት ስድስቴ ሴጋ እየነቀለ የሚውለውን ቤቱ ይቁጠረው። ሥራ ቦታ አብራው ከምትሰራው ልጅ ጋር የወሲብ ፍላጎት አድሮበት፣ እሷን እያሰበ ሥራውን ፈቶ ቁላውን ሲፈትግ የሚውል፤ በሥራ ብዛት ወይም በሌላ ምክንያት በጭንቀት ሲወጠር፣ ሴጋ ሲመታ ጭንቀቱ የሚበርድለትም አለ። ሚስቱ ወይም የሴት ጓደኛው በደንብ የማታረካው ከሆነ ወይም ለመበዳት ፈቃደኛ ካልሆነች፣ ሴጋን እንደ ብሶት አብራጅ የሚገለገለው ጥቂት አይደለም።

ባጠቃላይ 90% ወንዶችና 65% ሴቶች፣ በየጊዜው ራሳቸውን በራሳቸው እንደሚያረኩ የስታቲስቲክስ መረጃዎች ይጠቁማሉ።

ሴጋ ችግር ያመጣል ወይ?

“ሴጋ ለብዙ ጊዜ ከመታህ መላጣ ትሆናለህ” የሚለው ወሬ ከቀልድ ያለፈ ባይሆንም፣ በርግጥ ሴጋ የሚያስከትላቸው ችግሮች አሉ።

አብዛኛውን ጊዜህን ሴጋ በመምታት ብቻ የምታሳልፍ ከሆነ፣ ከሴቶች ጋር ለመገናኘት ያለህን ዕድል አቃጠልክ ማለት ነው። ከሴቶች ጋር ካልተገናኘህ ደግሞ ከነሱ ጋር የመግባባት ችሎታህ ይቀንሳል። የመግባባት ችሎታህ ከቀነሰ በራስህ መተማመንን ልታጣ ትችላለህ። ይህ ደግሞ ራሱን የቻለ የሥነልቦና ቀውስ ይፈጥራል። የአዕምሮ ጭንቀት (ዲፕረሽን) ውስጥ ሊከትና ራስን ወደ መጥላት ሊያመራም ይችላል።

ብዙ ሴጋ ስትመታ የቴስቶስትሮንህ መጠን ይቀንሳል። የቴስቶስትሮንህ መጠን ሲቀንስ የወሲብ ፍላጎትህም ይቀንሳል።

አንድ ምሽት፣ ሴጋ ከመታህ በኋላ ከጓደኞችህ ጋር ሆነህ ወደ ቡና ቤት ሄድክ እንበል። በዚያ ምሽት ቆንጆ ሴቶችን ብታይም፣ እነሱም ለመዳራት ፈቃደኛ ቢሆኑም፣ ሳታናግራቸው ወደ ቤት ልትመለስ ትችላለህ። ምክንያቱም 1) የቴስቶስትሮንህ መጠን ትንሽ ስለሆነ ሴቶቹ የወሲብ ፍላጎትህን ሊቀሰቅሱት አይችሉም 2) በአዕምሮህ የምታስበው “ከመቼው ቤት ደርሼ እነዚህን ቆነጃጅት እያሰብኩ ሴጋ በመታሁ” የሚል ሐሳብ ሊሆን ይችላል 3) የሴጋ ፍቅር በራስህ እንዳትተማመን ስላደረገህ፣ ፍራቻ ይዞህ፣ ዞር ብለህ ላታያቸው ትችላለህ።

አንዳንድ ወንዶች ተጋብተውም ሴጋን አያቆሙም። ሚስት ጉዳዩን ካወቀች ግራ ሊገባት ይችላል። “እኔ ምን ጎድሎብኝ ነው? አይወደኝም? አላረካውም?” እያለች ከመጨናነቅ ወደ ኋላ አትልም። ሴጋ ግንኙነታቸውን ሊያደፈርሰው ይችላል። ሆኖም ግን ሁለቱ ተስማምተው፣ ተወያይተው፣ አብረው የሚፈጽሙት ከሆነ ሴጋ ችግር ሊሆን አይችልም። እንደውም አንዳንድ ሴቶች ወሲብ ሲያምራቸው፣ የወንዶቻቸውን ቁላ ከእንቅልፍ የሚቀሰቅሱት በሴጋ አጋዥነት ነው። አሸት፣ ጠባ፣ ላስ፣ ጎረስ በማድረግ፤ ነብሮን ከተኛበት ቀስቅሰው በሥራ የሚያስጠምዱት ሴቶች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። አንዳንድ ወንድ፣ እራሱ ሴጋ ከሚመታ ይልቅ፣ ፍቅረኛው ወይም ሚስቱ ስትመታለት በጣም ደስ ይለዋል፤ ልዩ የሆነ እርካታ ይሰማዋል፤ በቀላሉም ኦርጋዝም ላይ ይደርሳል።

አንዳንድ ሴጋን የሚያዘወትሩ ወንዶች፣ ፍቅረኛቸውን ሲበዱ ስሜታቸው አይወጣላቸውም። ፍቅረኛቸውን መብዳት እንደ ሴጋ ላያረካቸው ይችላል። ምክንያቱም 1) ሴጋን ሲመቱ እንደ ፈለጉ እጃቸውን ሊያጠቡና ሊያሰፉ ይችላሉ። እምስ ግን እንደዛ ልትሆን አትችልም። 2) በእጃቸው ቁላቸውን የሚፈትጉት በኃይል ስለሆነ እንደዚያ ዓይነት ኃይል ደግሞ ከእምስ አይገኝም። እምስ በተፈጥሮዋ ለስላሳ ናት።

ሴጋ አደገኛ ነው ሊባል የሚችለው በኑሮ ውስጥ ጣልቃ መግባት ሲጀምር ነው። በሴጋ ምክንያት ሚስትህ ወይም ፍቅረኛህ በጭራሽ ካላረካችህ፣ ከእምስ ይልቅ ሴጋ ብቻ ከሆነ የሚናፍቅህ፣ ሥራህን በአግባቡ ካልሰራህ፣ ከሴት ጋር መግባባት ካቃትህ ወይም ሴትን ለማናገር ከፈራህ፣ በራስህ ካልተማመንክና ራስህን ከጠላህ የሴጋ ሱሰኛ ሆነሃል ማለት ነው። መፍትሔው ቀስ በቀስ ከሱሰኝነቱ ተላቀህ ጤናማ ኑሮን መምራት ነው።

ሴጋ ምንም እንኳ ስሜትን ቢያረካም የሴትን ፍቅር ሊተካ እንደማይችል መገንዘብ ያስፈልጋል። ከሱሰኝነት ለመላቀቅ ጊዜ ሊወስድ ይችላል። ሆኖም በዓላማው የጸና አሸናፊ ነው። ለምሳሌ በቀን አምስቴ ሴጋ የምትመታ ከሆነ ቀስ እያልክ ቁጥሩን ቀንስ። በአንድ ጊዜ ለማቆም አትሞክር። ከፖርን ጋር አያይዘህ የምትፈጽመው ከሆነ ደግሞ ቴራፒ ሊያስፈልግህ ይችላል። ምክንያቱም ሱሰኝነትህ ለሴጋው ብቻ ሳይሆን ለፖርኑም ነውና። ቴራፒ ለማግኘት አቅሙም ሆነ ድፍረቱ ከሌለህ ደግሞ ቀስ እያልክ አዕምሮህን ግራው። ጊዜህን ከሰዎች ጋር አሳልፍ። ከሴቶች ጋር ሳታፍር ማውራት ጀምር። አዘውትረህ የምትፈጽመውን ሴጋ አልፎ አልፎ አድርገው።

ሴጋን ለማጥላላት የተነገሩ ውሸቶች

ሴጋ ካንሰር ያስይዛል
ሴጋ መዳፍን ፀጉራም ያደርጋል
ሴጋ ራሰ በራ ያደርጋል
ሴጋ ቁላ እንዲኮማተር ያደርጋል
ሴጋ መካን ያደርጋል
ሴጋ የአባላዘር በሽታ ያስይዛል
ሴጋ የጌይነት ምልክት ነው
ሴጋ ኢተፈጥሯዊ ነው
ሴጋ የአዕምሮ ዝግመትን ያስከትላል
ሴጋ እውር ያደርጋል
ሴጋ ቡጉር ያስበቅላል
ሴጋ ያሳብዳል
ወ.ዘ.ተ.

አርቲፊሻል እምስ ለሴጋ

ለሴቶች አርቲፊሻል ቁላ (ዲልዶ) እና አንዛሪ (ቫይብሬተር) እንዳሉ ሁሉ፣ ለወንዶችም አርቲፊሻል እምሶች አሉ። እድሜ ለቴክኖሎጂ ዘመኑ የማያፈራው ነገር የለም። ብዙ ዓይነት አርቲፊሻል እምሶች ቢኖሩም በሴጋ ነቃዮች ዘንድ በስፋት የሚታወቀው ግን የእጅ ባትሪ ቅርጽ ያለው ፍሌሽላይት (fleshlight) የሚባለው ነው። ይህ አርቲፊሻል እምስ ካሉት ጥቅሞች ውስጥ ተጠቃሾቹ፦

1) የእጅ ባትሪ ስለሚመስል፣ የማያውቅ ሰው አርቲፊሻል እምስ መሆኑን ላይጠረጥር ይችላል።

2) ከሱቅ መግዛት ለሚያፍር፣ ሌላ ዕቃ አስመስሎ ከድረገጾች ቢያዝ ላይታወቅበት ይችላል።

3) ልስላሴው፣ ጥበቱና ጥልቀቱ ልክ እንደ እምስ ስለሆነ፤ የሚያወራጭ እርካታን ይሰጣል። ስለሆነም ከዚህ በፊት የወሲብ ልምድ ለሌለው ወንድ ጥሩ መማሪያ ነው። ቁላን በመዳፍ አስሬ ከመሸክሸክ፣ ይህን አርቲፊሻል እምስ እየበዱ ለእውነተኛው እምስ ራስን ማዘጋጀት የሚሻል ሐሳብ ይመስለናል። በወሲብ ጊዜ ቶሎ፣ ቶሎ በመርጨት ለሚቸገርም፣ ፍሌሽላይት ጥሩ መለማመጃ ነው።

ፍሌሽላይትን ስትጠቀም መርሳት የሌለብህ፦

1) በማስታወቂያ ከምታየው በአካል የምታየው ትልቅ ሊሆን እንደሚችል ማወቅ። 2) በቂ ሉብሪካንት መጠቀም። 3) በጽዳት መያዝ።

ነገሩ ነው እንጂ፣ ወጣም ወረደ፣ ፍሌሽላይት እምስን ሊተካ አይችልም።

ዝግጅት :- ቅዱሱ ብልግና ቤት

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.