(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

✔ የምግብ መፈጨት ሂደትን ያግዛል
ቤታ ካሮቲን እና ቫይታሚን ሲ በውስጡ መያዙ ለጨጓራ እና አንጀት ጠቃሚ እንዲሆን አስችሎታል። ቆስጣ ለሆድ ድርቀት መፍትሄ ነው።

✔ ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የአንጎል ስራ መዳከምን ይከላከላል።

✔ ለአይን ህመም የመጋለጥ እድልዎን ይቀንሳል
በውስጡ የያዘው ሉቲየን በአይን ላይ ከሚከሰቱ ህመሞች እንዲታደገን ያደርገዋል።

✔ቆስጣ በአይረን የበለፀገ ስለሆነ ለታዳጊ ልጆች እና የወር አበባ ለሚያዪ ሴቶች ጠቃሚ ነው።

✔ ለኮሌስቴሮል እጅግ ተመራጭ ከመሆኑም በላይ ለልብ ጤናማነት እና የደም ግፊት መጠንም እንዳይጨምር ያግዛል።

✔ ቆስጣ ለራስ ምታት፣ ማይግሬን እና የተለያዩ የሰውነት መቆጣትን ለሚያስከትሉ ህመሞች ባለው አንቲኢንፍላማቶሪ ባህርይ ምክንያት ጠቀሜታ አለው።

ጤና ይስጥልኝ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here