1. የፊት መሸብሸብ “መጨማደድ ” ይከላከላል፦
2. ጥርስን ያነጣል
3. የደም ግፊት እና የልብ ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሣል
4. የምግብ መፈጨት ሂደትን ያፋጥናል
5. መደበትን ይቀንሣል
6. አጥንታችንን ያጠነክራል
7. ሃይል ይሠጣል
8. በወር አበባ ጊዜ የሚከሠትን ህመም ይቀንሣል
9. የጨጓራ ቁስለትን እንዳይከሰት ይከላከላል
10. የቆዳ መሰንጠቅን ይከላከላል

ሼር በማድረግ ለወዳጆችዎ ያካፍሉ!

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.