ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

4

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው
ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

2. ለልብን ጤናማነት
ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል አቅም አለው፡፡

3. ስኳር ሕመም
ቀረፋ የስኳር ሕመምን የመከላከል አቅም ስለአለው በደም ውስጥ የሚገኘውን የስኳር መጠን ለመቀነስ ይረዳል፡፡

4. ካንሰርን ይከላከላል
አንቲ ኦክሲደንትን በውስጡ ያዘው ቀረፋ ለካንሰር ተጋላጭነታችንን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል፡፡

5. ኢንፌክሽንን ይከላከላል
የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅም የነበረ እንዲሆን ይረዳናል፡፡

6. ለጥርስ ጤናማነት እና ጥሩ የአፍ ጠረን
መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳይኖረን እና በአፍ ውስጥ የሚገኙ ሕመሞችን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ የሆነ ሚናን ይጫወታል፡፡

ጤና ይሰጥልኝ

4 COMMENTS

  1. በጣም አመሠግናለሁ፡ እስከዛረ ማሳዬ ውስጥ እያለ ጥቅሙን ሳላዉቅ …..

  2. እንደተናገራችሁት እውነት ከሆ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ለማንኛው ተጨመሪ reference በመፈለግ አመሳክረዋለሁ አኘሰግናለሁ

  3. Your message..እንዴት አድርገን ልንጠቀመው እንችላለን እኔ ከሻይ ውሥጥ ውጭ ሌላ ቦታ ሢገባ አይቼ አላውቅም

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.