በርካታ ሰዎች የደም ግፊት አደገኛነት ቢረዱም ምልክቱን እደማያውቁ በዘርፉ የተካሄዱ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡

በማንኛው ዕድሜ ወሰን ሊከሰት የሚችለውን የደም ግፊት በሽታ ምልክቶች በአግባቡ መረዳት ጠቃሚ መሆኑ 9 ዋና ዋና የደም ግፊት ምልክቶች በሚከተለው መልኩ ቀርበዋል፡፡

1.የደም ዝውውር መዛባትን ተከትሎ የሚከሰት የመገጣጠሚያዎች ህመም እንዲሁም የእግር ወይም የእጅ መደንዘዝ
2.ተደጋጋሚ ራስምታት
3.የራስ መክበድ
4.የመተንፈስ ችግር
5.ጩሀት በሌለበት የጩሀት ድምጽ መሰማት
6.የሰውነት አካላት መደንዘዝ
7.ተደጋጋሚ የአፍንጫ መድማት
8.የዕይታ ችግርና
9.ደም የተቀላቀለበት ሽንት የደም ግፊት ምልክት ሊሆኑ ስለሚቸሉ በአፋጣኝ ሃኪም ማማከር እንዳለብዎት ትኩረቱን ጤና ነክ ጉዳዮች ላይ በማድረግ የሚዘግበው ግሬት ላይፍ አስነብቧል፡፡

ምንጭ፤ ግሬት ላይፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.