ጡት ማጥባት የህጻናትን የአዕምሮ ብቃት ይጨምራል

0

የተተረጎመው በሙለታ መንገሻ

በብራዚል ወሰጥ የተሰራ አንድ ጥናተ እንዳመላከተው ህጻናትን ጡት ማጥባተ የአዕምሯቸው ብቃት አንዲጨምር ያደርጋል።

ጥናቱ በ3 ሺህ 500 ህጻናት ላይ የተካሄደ ሲሆን፥ በዚህ ጥናትም ለረጅም ጊዜ የእናታቸውን ጡት እየጠቡ ያደጉ ህጻናት የአዕምሮ ብቃት ከፈተኛ ሆኖ ተገኝቷል።

በጥናቱም ህጻናት ቢያንስ ለ6 ወራተ የእናታቸውን ጡት ጠብተው ካደጉ የአዕመሮ በቃታቸው ከፍተኛ እንደሚሆን ተረጋግጧል።

በተጨማሪም ህጻናትን ቢያንስ ለ6 ወራት የእናታቸውን ጡት እንዲጠቡ ማደረግ ከአዕምሮ ባቃታቸው በዘዘለለም ህጻናቱ ጤነኛ ሆነው እንዲያድጉ ያግዛቸዋልም ተብሏል።

ጥናቱን ያካሄዱት የብራዚል ፔሎታስ ዩኒቨርሲቲ ዶክተር ቤርናርዶ ሌሳ ሆርታ የጡት ወተት በፋቲ አሲድ የበለጸገ በመሆኑ ለአዕምሮ እድገት ከፈተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።

ምንጭ፦ ቢቢሲ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.