ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች( Environmental and Lifestyle factors)   እና መፍትሄዎቻቸው

 1. በግብረ ስጋ ግንኙነት በሚተላለፉ በሽታዎች መጠቃት ( በአላደጉት አገር ትልቁን ቦታ ይዞ ይገኛል::)
 2. ሲጋራ ማጨስ
 3. በኮስሞቲክስና በተለያዩ አከባቢያዊ ተፅዕኖዎች ያለቅጥ በኤስትሮጅን ሆርሞን መጋለጥ
 4. ያለመጠን በስራ እና በኑሮ መወጠር
 5. ተመጣጣኝ ምግብ አለመመገብ
 6. በአፍ የሚወሰድ የወሊድ መቆጣጠሪያ እንክብሎች መውሰድ ( hormonal oral contraceptive..pills) ( ለአንዳንድ ሴቶች እንደምክንያት ይጠቀሳል)
 7. ያለመጠን መፈር

መፍትሔዎች

 1. ከልቅ ይግብረ ስጋ ግንኙነት መታቀብ/ ኮንዶም መጠቀም
 2. ሲጋራ አለማጨስ
 3. ከፕላስቲክ የተሰሩ ውጤቶች ከመጠቀም መቆጠብ በተለይ የምግብ መያዣ ኮንቴይነሮች ( BPA free የሚል

ምልክት ከሌላቸው)

 1. ሆርሞን ከሚረብሹ ከሴንቴትክ ኬሚካል የተሰሩ የኮስሞቲክ መዋቢያዎች ከመጠቀም እራስን ማራቅ
 2. በተቻለን መጠን በቤት ውስጥ

የምንጠቀማቸው ማፅጃ ፈሳሽ ሳሙናዋችና ሌሎችም እቃዎች ከሴንቴቲክ ኬሚካሎች የፀዱ ማድረግ

 1. የስራ ሁኔታ ለተለያዮ ኬሚካል

የሚያጋልጠን ከሆነ አስቀድሞ ጥንቃቄ ማድረግ

 1. ምግብ ከፀረ ተባይና ከሆርሞን የፀዳ መሆኑን ማረጋገጥ
 2. እንደ አማራኝ ሌላ የእርግዝና መከላከያ

መጠቀም ( ኮንዶም : ዲያፍራም ….)

 

—-

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.