ወቅቱ የረመዳን ወር ባይሆንም ቴምር መብላት እንዲያዘወትሩ እንመክርዎታለን… ምክንያቱም እነዚህን ዋና ዋና የጤና ጥቅሞች ያገኙበታልና! አሁኑኑ ለሚወድ ሰው ሼር ያድርጉትና እርስዎም ስሜቱን ያጣጥሙ፡፡

1. የደም ማነስ ካለብዎት በሚገባ ያድንዎታል።
2. ለአይን ጤንነት እና አይንን ከመታወር ይታደጋል።
3. ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን ነው።
4. የሆድ ድርቀትን ይከላከላል/ይፈውሳል፤ እንዲሁም ተቅማጥን ይከላከላል።
5. ክብደትን ለመጨመር ይረዳል።
6. ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል።
7. ጉልበት/ኃይል ይሰጠናል ወይም እንዲጨምር ያደርጋል።
8. ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል።
9. ጥርሳችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል።
10. ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው።
11. ቴምር ገዝተው አሁኑኑ ስሜቱን ያጣጥሙ፤ ሌሎችም ስሜቱን እንዲያጣጥሙ አሁኑኑ ሼር ያድርጉላቸው፡፡

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here