ኮሌስቴሮል ለስላሳና ስብ የመሰለ፣ በደም ውስጥ የሚገኝ ነገር ነው። ኣካላታችን ኣስፈላጊ የሆኑትን ሕዋሳት እንዲፈጥሩ የሚረዳ ስለሆነ፣ ኮሌስቴሮል  ኣስፈላጊ ነው። ከሚገባ በላይ ኮሌስቴሮል ሲኖር ግን  የልብ ሕመምና የልብ ድካም ጠንቅ ያመጣል። ከፍተኛ ኮሌስቴሮል ለልብ ሕመም ዋና ጠንቅ ከሆኑት ኣንዱ ነው። በደም ውስጥ ኮሌስቴሮል እጅግ ሲበዛ በደም ስሮቹ ላይ ይለጠፋል። ከረዥም ጊዜ በኋላም የደም ስር መጠንከርና መድረቅ፣ መጥበብ፣ የደም መተላልፍም ችግር፣ ብሎም መዘጋትን ያስከትላል። ይህም ለልብ ድካምና ለኣንጐል ምች (ስትሮክ) ዋና ምክንያት ነው። [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

HeartDisease_Amharic

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.