ክፍል 1. መሰረታዊ እውነታዎች የስኳር ህመም በደምዎ ውስጥ ከፍተኛ መጠን  ያለው ስኳር ወይም  ግሉኮስ Eንዲጠራቀም  የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡  ሰውነታችን ኃይል  የሚያገኘው  የምንመገበውን ምግብ  ወደ ግሉኮስ በመቀየር  ነው፡፡ ሰውነታችን  ግሉኮሱን መጠቀም   እንድንችል Iንሱሊን  ያመነጫል፡፡ የስኳር  ህመም ሲይዝዎ   እንሱሊን የማመንጨት ችግር ስለሚያጋጥምዎ ግሉኮስ  በደምዎ ውስጥ መጠራቀም ይጀምራል፡ [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]   AmhDiaBasics (1)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here