ኤድስ አደገኛ የሆነ በሽታ ነው … እስከዛሬ ድረስ የማይድን በሽታ ነው፡፡ ኤድስ በዓለም ሁሉ የተስፋፋ ሲሆን በስዊዘርላንድም እንዲሁ ችግር ነው፡፡ የኤድስ መንስዔ ኤች.አይ. ቫይረስ ነው (ባጭሩ ኤች.አይ.ቪ ይባላል)፡፡ ኤች.አይ.ቪ በረጅም ዓመታት ውስጥ የሰውነት በሽታን የመከላከል አቅም  ያዳክማል፡፡ እናም ወደፊት አንድ ወቅት ላይ ሰውነት ለብዙ በሽታዎች  ይጋለጣል፡፡ በዚህ ምክንያት በኤች.አይ.ቪ የተያዙ ሰዎች ሕመማቸው ከጊዜ  ወደ ጊዜ እየጠና ይሄዳል፡፡ ይህም ኤድስ ይባላል፡ [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Amh_F_mP HIV

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.