የኤች አይ ቪ ኤድስ ወረርሽኝ በገጠሪቱ ኢትዮጵያ፦ የግብርናው ዘርፍ የአገሪቱን ኢኮኖሚ በዋናነት ከሚያንቀሳቅሱት አንዱ እንደመሆኑ መጠን አጠቃላይ አገራዊ የምጣኔ ሀብት ዕድገትን ለማፋጠን መንግሥት ከፍተኛ ድጋፍ እያደረገለት ያለ ነው። ምንም እንኳን የገጠሩ የኤች አይ ቪ ስርጭት ከከተማው ያነሰ ቢሆንም (እንደ  አቀማመጣቸው በ1999 1.8 % እና 10.1 %) በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ሊኖር የሚችለው የወረርሽኝ  አደገኛ አዝማሚያ ፈጣን ምላሽ የሚገባው ነው /ሳጥን 1/ [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Toolkit – HIV (Amharic)

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here