ጤናማ ሕይወት ስለኤች.አይ.ቪ እና በወሲብ ስለሚተላለፉ በሽታዎች ጠቃሚ መረጃዎች

0

በወሲብ የሚተላለፉ በሽታዎች በዋነኛነት ጥንቃቄ በጎደለው የወሲብ ግንኙነት ወቅት  ከህመምተኛ ሰው ወደ ሌላ ሰው የሚተላለፉ ናቸው፡፡ ከእነዚህ በሽታዎች በጣም የሚታወቁት  ጨብጥ፣ ቂጥኝ፣ ባምቡሌ፣ ጄኒታል ሄርፐስ፣ ኪንታሮት፣ ሄፐታይተስ—ቢ፣ ሄፐታይተስ—ሲ  እና ኤች.አይ.ቪ ናቸው፡፡

በወሲብ ተላላፊ በሽታዎች በሴት የወሲብ ብልት፣ በአፍ ወይም በፊንጢጣ በኩል በሚፈጸሙ የወሲብ ግንኙነቶች በዋነኛነት የሚተላለፉ ናቸው፡፡ እነዚህ በሽታ ዎች የስነተዋልዶ አካላት ኢንፌክሽን፣ መሀንነት፣ የሆድ ሕመም፣ የማሕጸን በር ካንሰርና ሞት (ለምሳሌ ኤች.አይ.ቪ ከሆነ) ሊያስከትሉ ይችላሉ፡፡

[ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ]

BOOKLEY 2 _1

AAA_logo

Spread the love
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  
  •  

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.