በተፈጥሮአዊ መንገድ ህክምና ድረስ መሄድ ሳያስፈልገን ቤታችን ውስጥ ጥርሳችን እንዴት ማንጣት እንችላለን? በተፈጥሮአዊ መንገድ ዘውትር በጠቀም በአጭር ጊዜ ውስጥ ተአምር ትመለከታለህ እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን?

መጠን

1 ለብ ያለ ውሃ ሁለት ብርጭቆ

2 የተፈጨ ቀረፋ አንድ ማንኪያ

3 የንብ ማር አንድ ማንኪያ

4 የሎሚ ጠብታዎች

አዘገጃጀት

ትንሽ ተለቅ ባለ ብርጭቆ ውሃውን እንጨምራለን ከዚያም ቀረፋውን እና ማሩን እናስከትላለን በመጨረሻም ከአምስት የማይበልጡ የሎሚ ጠብታዎችን እንጨምርበትና በደንብ አዋህደን ስናበቃ ዘውትር ጠዋት አፋችንን እንጉመጠመጥበታለን ለውጡን በ4 ቀናት ውስጥ ቁልጭ አድርጎ ያሳይወታል

ምንጭ ከድረገጽ ሼር! በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ!!ሼርርርርር

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.