ማህደረ ጤና

1059 POSTS COMMENTS

በሚዛመትበት ጊዜ ህመም ከባድ የሳምባ ካንሰር ነው?

በሊን ኤልድሪጅ, MD; ግራንት ሂዩዝ, ኤም.ዲ. ተገምግሟል የሳምባ ካንሰር ወይም ኤምሴሊ ማላላት እንደ ትከሻ ህመም ሊመስል ይችላል ብዙ የሳንባ ካንሰር ያላቸው ሰዎች በተጠቁበት ወቅት በአንድ...

የሴቶች የሳንባ ካንሰር-የሕመም ምልክቶች, ህክምናዎች እና ልዩነቶች

የሳንባ ካንሰር ከወንዶች ይልቅ ከሴቶች የሚለየው እንዴት ነው? የሳምባ ካንሰር ምልክቶች አብዛኛውን ጊዜ ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ የተለዩ መሆናቸውን ታውቃለህ? የሚለያዩትም ምልክቶቹ ብቻ አይደሉም. በጣም ከተለመዱት...

በጊዜ ከተደረሰበት ሊታከም የሚችለው የሳምባ ካንሰር

እንደ የአለም ጤና ድርጅት ዘገባ ካንሰር ለሞት ከሚዳርጉ አደገኛ በሽታዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ከዚህም ውስጥ በ2015 ከ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መቅጠፉ...

የጉበት በሽታ አይነቶች ምልክቶች እና ህክምናው

የጉበት በሽታ በአሁኑ ሰኣት ብዙ ሰዎችን እያጠቃ የሚገኝ እና መፍትሄ ያልተገኘለት መሆኑ ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ 5 አይነት የጉበት በሽታ ቫይረስ አይነቶች ሲኖሩ እነዚህም ሄፓታይተስ ኤ፤ቢ፤ሲ፤ዲ እና ኢ...

የቂጥኝ አባለዘር በሽታ ወደ ኢትዮጵያ አመጣጥና ቅድመ ታሪክ

የቂጥኝ በሽታ አገራችን መቼ ከባሕር ማዶ እንደመጣ በግልጽ ባይታወቅም አንዳንድ ጽሁፎች እንደሚገልጹት ከግራኝ መሐመድ ጦርነት በኋላ እሱን ለመከላከል ከመጡት የፖርቱጋል ወታደሮች ጋር በ16ኚው ዘመን...

የባለቤቴ ፖርን (የወሲብ ፊልም) ማየት ልማድ ወደማልፈልገው ፍቺ እየመራኝ ነው |...

‹‹ባለቤቴን እጅግ እወደዋለሁ፡፡ አሁን ላይ ለእርሱ ያለኝ ስሜት ከ7 ዓመት በፊት ከነበረኝ ስሜት ጋር ሲነፃፀር ቢጨምር እንጂ ቅንጣት ያህል አልቀነሰም›› የሁለት ልጆቼ አባት የሆነው...

በወሲብ ምክንያት ወንድ ላስጠላቸው ሴቶች መላው ምን ይሆን?

በወሲብ ጊዜ ከደስታ ይልቅ ህመም፣ ከሰላም ይልቅ ጭንቀት፣ ከፍቅር ይልቅ ጥላቻን የሚያስተናግዱ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡ በዚህ የተነሳም ፍቅራቸውና ትዳራቸው የተናጋ፣ ወንድን ወደ መጥላት...

ኤስትሮጂን ንጥረ ቅመም (ሆርሞን) – ከወሲብ ፍላጎት ማጣት እስከ መካንነት (ከዶክተሩ...

የኤስትሮጅን ንጥረ ቅመም (ሆርሞን) ሴትነትን ከመወሰን በተጨማሪ በተለያየ መልክ የሚገለፅ ተፅዕኖ አለው፡፡ ይህ ሆርሞን በሰውነት ውስጥ ከሚፈለገው መጠን በላይ ሲመረት ወይም ዝቅተኛ ሲሆን፣ አልያም...

ወሲብ ሰውነታችን በበሽታ በቀላሉ እንዳይጠቃ እንደሚያደርግ አንድ ጥናት አመለከተ • በልብ...

ሥነ ወሲብ ለሰው ልጅ ከሚያስፈልጉ ነገሮች አንዱ እና መሰረታዊ ከምንላቸው ምግብ፣ ልብስና፣ መጠለያ ቀጥሎ ትልቅ ድርሻ እንዳለው ይነገራል፡፡ ከጥንት ዘመን ባቢሎናዊያን፣ ግሪካውያን ሮማውያንና ከዛ...

ሴቶችን በሚገባ ለማፍቀር የሚያስችሉ 7ቱ ልዩ ልዩ የስህበት ህጎች

1. የምትፈልገውን እወቅ በዓለም ላይ የብዙዎች ችግር የሚፈልጉትን አለማወቃቸው ነው፡፡ አንዳንዶች ደግሞ የሚፈልጉትን ለማወቅም ጭራሽ አይፈልጉም፡፡ ይህ በእርግጥ ግራ የሚያጋባ ጉዳይ ቢመስልም ፍቅርን በተመለከተ ግን...

የጾታዊ ግኑኙነት ለእርስዎ ህመም ነውን?

በጾታዊ ግንኙነት ጊዜ ህመም እና አለመረጋጋት ብዙ ሴቶች በህይወታቸው ውስጥ በተደረጉበት ወቅት ወሲብ ሲፈጽሙ ወይም ህመም ስሜት ያጋጥማቸዋል. ጾታዊ ግንኙነት በሚፈጽምበት ወቅት ሥቃይ ሊከሰት ይችላል,...

የጡት ካንሰር ፈውስ ይገኝለት ይሆን? እንዴትስ መቋቋምይቻላል?

ኮንቺታ ለካንሰር ያጋልጣሉ ከሚባሉት የተለመዱ ነገሮች አንዱም እንኳ የሚያሰጋት ሴት አልነበረችም።* ጤነኛ የሆነች የ40 ዓመት ሴት ስትሆን ከቅርብ ዘመዶቿም መካከል የጡት ካንሰር ይዞት የሚያውቅ ማንም የለም። በየጊዜው በምታደርገው...

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ...

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው::...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ...

4 ቁምነገሮች ስለ ቃር (Heartburn)

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ቃር የምንለው ወይንም በህክምና አጠራሩ ሃርትበርን (Heartburn) በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት ሲሆን አብዛኞችን የሚያጠቃ እና እጅግ የተለመደም ችግር ነው። በደረት አካባቢ የማቃጠል...

የምግብ አዘገጃጀት የበጋ የቡና አበባዎች. ጣፋጭ የፖም መዘጋጃዎች

አፕል በጣም ጠቃሚ እና ከታዋቂ ፍሬዎች ውስጥ አንዱ ነው., ይህም ለስድስት ወር ህክምና እና የመፈወስ ባህሪን የሚይዝ ነው. በእያንዳንዱ የበጋ የሱፍ ጎጆ ላይ የፍራፍሬ...

ያለምንም ማጽዳት ለሽርሽር የጓሮ አትክልቶች. ያለፀዋት ማቀዝቀዣ ለ ክረምቱ በጣም ቀለል...

ለክረምት - ማዳበሪያ ምግብ ቸርቻዎችን (ጌጣጌጦች) የምትወድ ከሆነ, ያለፍቃዱ ለክረምት ክረህ ምግብ ለማዘጋጀት ሞክር. በጽሑፉ ላይ ያለው ጽሑፍ በጣም ቀላል ነው, እና ጣዕም አስደናቂ ነው! 50...

ጤና አዳም የጤና በረከት እንዳለው ሁሉ ጉዳትም አለው !!!!

ስለ ጤና አዳም ጠቃሚ መረጃ ጤና አዳም ብዙ የጤና በረከቶች እንዳሉት ሁሉ መጠኑ ሲበዛ ፅንስ እስከማስወረድ የሚደርስ አደገኛነት እንዳለው ያውቃሉ? በኢትዮጵያ የባሕል ሕክምና ጤና አዳም ለሆድ...

ለጥርስ ጤና የሚጠቅሙ ስድስት የምግብ አይነቶች

ጤናማ ጥርስ ከፈለጉ አንዳንድ ምግቦችን መመገብ እንደሌለቦዎት ሰምተው ሊሆን ይችላል፡፡ በዚህም ጨውና ስኳር ለጥርስ መቦርቦር ምክንያት በመሆናቸው ሰዎች እንዳያዘውትሯቸው በጥርስ ህክምና ባለሙያዎች  ይመከራል። በዛሬው የጤና አምድ...

የፊኛ ኢንፌክሽን( bladder infection ) ምንድን ነው?ምልክቶቹናመንስሄዎቹስ- በሰብለ   አለሙ

የፊንኛና የእንኩላሊት ኢንፌክሽን በጥምር የሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን ዓይነቶች( urinary tract infection / UTI) ተብለው ሲጠሩ ይህ ፁሁፍ የሚያተኩረው የፊኛ ኢንፌክሽን / bladder infection / ላይ...

ለትርፍ ሲባል እንዴት መርዝ ይጨሳል? ሳያናይድ ተገኘበት! 

የኤሌክትሪክ ሲጋራና መዘዙን በህግ እሰኪለከል ድረስ እኔም ከመምከር አልቆጠብም፡፡ የምትከታተሉ ሰዎች ካላችሁ፣ ህዝቡም እየነቃ፣ መንግሥትም ጠበቅ ያለ ርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ ለመሆኑ፣ የዚህ ቬፒንግ ወይም...

ለሊት በእንቅልፍ ልቤ እየተነሳሁ እሄዳለሁ ምን ይሻለኛል?

ለሜዲካል ጋዜጣ የሀኪምዎን ያማክሩ አዘጋጅ ለአንተ ያለኝን ክብርና አድናቆት እየገለፅኩ ሠላምና ጤናን እመኝልሀለሁ፡፡ እኔ መፈጠርን የሚያስጠላ አንድ መፍትሄ ላገኝበት ባልቻልኩት ችግር የተነሳ ህይወቴ ተመሰቃቅሎብኛል፡፡ በተጨማሪም...

ቁጡነት (ብስጭት) ይታከማል ወይ?

‹ከሁለት ዓመት በፊት በደረሰብኝ ከባድ የመኪና አደጋ ምክንያት በቀኝ እጄና እግሬ ላይ የእንቅስቃሴ ችግር ቢፈጠርብኝም ከቀን ወደ ቀን ግን የእጆቼ መስለል እና መቅጠን የህሊናዬን...

ምግብ-የእንጉዳይ የጤና በረከቶች

እንጉዳይ በቀደምት ህዝቦች ዘንድ ለጥንቆላና ለመሳሰለው ተግባር ያገለግላል ተብሎ ይታመን ነበር። የግብጽ ፈረኦኖች እንጉዳይን ለራሳቸው ብቻ በመያዝ ተራው ህዝብ እንዳይመገበው ይከለክሉ እንደነበር ይነገራል። ሮማውያንም እንጉዳይ የአማልክት...

የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት 5 ቀላል ዘዴዎች

የፀጉር መበጣጠስን ለማስቀረት በሚል ውድ የውበት መጠበቂያና የፀጉር መንከባከቢያ ውጤቶችን ከመሸመት ይልቅ በቀላሉ የምናገኛቸውን ነገሮች እና ተፈጥሯዊ ዘዴዎችን በመጠቀም ለፀጉራችን እንክብካቤ ማድረጉ የሚመረጥ ሲሆን፥...

2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

 ሜዲካል ጋዜጣ በአለም ላይ 50 በመቶ የሚሆኑት ወፍራም ሰዎች በ10 ሀገሮች ብቻ ይገኛሉ! ባለፉት ሥስት አስርት አመታት ከመጠን በላይ የወፈሩ ሰዎች ቁጥር ከ857 ሚሊዮን...

የወንድ ዘር ቀድሞ መፍሰስ ችግር

ከፍቅረኛዬጋ ወሲብ ስናደረግ የመጀመሪያውን ዙር አብዛኘውን ጊዜ እኔ ነኘ ምቀድማት ይሄስ ችግር አለው እንዴ ከጤና አኮያ? ስለወንዶች ብልት ያለመቆም ችግር የተወሰኑ መረጃዎችን ከዚህ በፊት ማዉጣታችን...