ማህደረ ጤና

1059 POSTS COMMENTS

ለጥርስ ህመም- የመጀመሪያ እርዳታ -እርስዎ ሊተገብሩት የሚችሉ ምክሮች

  • ሞቅ ባለ ዉሀ አፍዎትን መጉመጥምጥ • በጥርስ መጎርጎሪያ በጥርስዎት መካካል የቀሩ የምግብ ትራፊዎችን ማዉጣት • ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ሊወሰዱ የሚችሉ የህመም ማስታገሻ መድሃኒት መዉሰድ ወደ ጥርስ...

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው ደንገጥ እንኳን ሳይሉ ካለ ኮንዶም ወሲብ መፈጸም እንደሚፈልጉ የገለጹልኝ ብዙ ናቸው፡፡ኮንዶምማ የማይታሰብ ነገር ነው ይላሉ፡፡ በእንቢታቸው ጸንተውና ደብድበውኝ ካለኮንዶም...

የወባ መድሃኒቱ……

የወባ በሽታ በአፍሪካ በገዳይነታቸው ከሚታወቁ በሽታዎች ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። በተለይ ሕፃናት እና ነፍሰ ጡር ሴቶች ደግሞ የበሽታው ዋነኛ ተጋላጮች ናቸው። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በአፍሪካ በወባ በሽታ...

HEALTH/ጤናበመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን ማዳመጥ ለጤናም ይጠቅማል

በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎችን አዘውትረን የምናዳምጥ ከሆነ በርከት ያሉ የጤና ጠቀሜታዎችን እንደሚያስገኝልን የስነ ልቦና ባለሙያዎች ይናገራሉ። በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቀዎችን ስናነሳ እንደምሳሌም በዓለም አቀፍ ደረጃ...

ዩኒቨርሲቲው የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግርን ለመቀነስ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፤ ሰኔ 30/ 2004 (ዋኢማ) -ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎችን የሥነ-ተዋልዶ ጤና ችግር ተጋላጭነት ለመቀነስ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው ከተባበሩት መንግስታት የሕፃናት አድን ድርጅት /ዩኒሴፍ/...

የጨጓራ ሕመምዎን ለማስታገስ የሚጠቅሙ የጤና ምክሮች

• ከጥጋብ በላይ አለመመገብ • ምግብን በዝግታ መመገብ • ቅባታማ ምግቦችን ማስወገድ • ቅመማ ቅመም የበዛባቸውን ምግቦች አለመመገብ • ሲጋራ ያለማጤስ • ቡና፤አልኮል እና የለስላሳ መጠጦችን አለማዘውተር • የሰውነት ክብደትዎን...

የጃርዲያ ኢንፌክሽን በሽታ

የኢንፌክሽን መከላከያ ሀኪም የሚሠጥ የመረጃ ወረቀት: የበሽታ መረጃ የጃርዲያ የኢንፌክሽን በሽታ ምንድነው? ጃርዲያ: ተቅማጥ: ማቅለሽለሽና የሆድ መንፋት የሚያስከትል ያንጀት ጥገኛ ነፍስ ነው። በጃርዲያ የተለከፈ...

ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት

ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ...

ጃርዲያ (Giardia)

ጃርዲያ (Giardia) በአይን የማይታይ ጥገኛ ተባይ ሲሆን የሚያሰከትለው የተቅማጥ በሽታ ደግሞ ጃርዲያሲሰ ተብሎ ይጠራል፡፡ ይህ ተባይ በየቦታው ሊገኝ ይችላል ማለትም በዚህ በሽታ የተለከፉ ሰዎች...