ሁለት ልጆችን መመገብ የምትችለው እንዴት ነው?

ወላጅ ነዎት. ትልቅ ስራ ነው. እና ትልቅ ኃላፊነቶችዎ አንዱ ልጅዎን እንዲመግብ ማድረግ ነው. መንትያ ወላጅ ከሆኑ, ለመመገብ ሁለት አፍዎች አሉዎት. ለእናት ጡት መጥባት ወይንም...

ልጆችን መቼ ነው ስለ ወሲብ ማስተማር የሚገባው? ምንስ ነው ማወቅ ያለባቸው?

 ይህ እንደየሀገሩ ባህል እና አመለካከት ይለያያል። አንድ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት የኬንያ መንግሥት በየትምህርት ቤቶች የሚሰጠውን ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርት መለስ ብሎ እንዲቃኝ ፊርማ እያሰባሰበ ነዉ። ፊርማውን...

እናቶች ለምን ልጆቻቸውን በግራ ጎን ማዘል ያዘወትራሉ…?

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልጅዎን በግራ ጎን በኩል ማዘል ይቀናዎታል?፤ ልጅን በግራ ጎን በኩል ማዘል በብዛት የሚዘወተር ሲሆን፥ ምክንያቱን ግን አስበን አናውቅም። ተመራማሪዎች...

ጡት የማጥባት ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) • የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ሕፃናትም ሆነ እጅግ ከፍተኛ ጠቃሚ የሆነ ለልጅዎ የምግብ ዓይነት ሲሆን ጨቅላ ሕፃናት ከተወለዱ ከ1 ሰዓት በኋላ...

ጡት የማጥባት ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) • የእናት ጡት ወተት ለጨቅላ ሕፃናትም ሆነ እጅግ ከፍተኛ ጠቃሚ የሆነ ለልጅዎ የምግብ ዓይነት ሲሆን ጨቅላ ሕፃናት ከተወለዱ ከ1 ሰዓት በኋላ...

ግርዛት – የልማድ ውርስ (ምሕረት ሞገስ)

‹‹አጠቃላይ ሽንት የምሸናበት ቦታ አልቀረኝም፡፡ ምላጩ ሁሉንም ቦታ ነው የነካው፡፡ ሦስት ቀን ሽንቴን ሳልሸና ከቆየሁ በኋላ ሰውነቴ አበጠ፡፡ ወደ አረንጓዴ ከለርም ተቀየረ፡፡ ስቃዬ የገባት...

የሴት ልጅ ግርዛት – ዘመን ያልፈታው ቋጠሮ – በመስከረም አያሌው

በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በሁለት መቶ ሚሊዮን ሴቶች ላይ ግርዛት ተፈፅሞባቸዋል። ይህ አሃዝ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ከነበረው ግምት ጋር ሲነፃፀር ደግሞ በ70 ሚሊዮን ብልጫ...

ቅጣት በልጆች ላይ የሚያሳርፈው ተጽእኖ – በሱፈቃድ ዜና

ቅጣት ሰዎች እንዲያሳዩ የማይፈለግን ባህሪ እንዳያሳዩ ወይም የማሳየት እድላቸውን ዝቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነው፡፡ልጆችን በመቅጣት አላስፈላጊ የምንለውን ባህሪ እንዳያሳዩ የማድረግ እድል አለን፡፡ከዚህ ጎን ለጎን ቅጣት...

አባት እና ልጅ

አባት: ከኔና ከእናትህ የምትወደው ማንን ነው? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: የበለጠ የምትወደው? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: አንተ አንዱን ተናገር? ልጅ: ሁለታችሁንም አባት: እሺ እኔ ባህርዳር ብሄድ እናትህ ደግሞ ሀዋሳ ብትሄድ ወዴት ትሄዳለህ? ልጅ: ሀዋሳ አባት:...

የጨቅላ ህፃናት ቢጫ መሆን (Infant jaundice)

የጨቅላ ህፃን ቢጫ መሆን የሚታየዉ በህፃኑ ሰዉነትና አይን ላይ ነዉ፡፡ የጨቅላ ህፃን ቢጫ መሆን የሚከሰተዉ የህፃኑ ከመጠን ያለፈና ቢጫ መልክ ያለዉ ቢሊሩቢን የሚባለዉ ኬሚካል...

Block title

የሳንባ ካንሰር ከወንዶች ይልቅ ከሴቶች የሚለየው እንዴት ነው? የሳምባ ካንሰር ምልክቶች አብዛኛውን ጊዜ ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ የተለዩ መሆናቸውን ታውቃለህ? የሚለያዩትም ምልክቶቹ ብቻ አይደሉም. በጣም ከተለመዱት የቫይረሱ የሳምባ ነቀርሳ ዓይነቶች በጾታዎች መካከል ልዩነት አላቸው. የሳምባ ካንሰር በሴቶች ውስጥ ልዩ መሆኑን እና እንዴት የተሻለ የጤና አጠባበቅ ማግኘት እንደሚችሉ ለማወቅ ምን እንደሚፈልጉ እንይ. የሴቶች የሳንባ ካንሰር በብዙ መንገዶች ከሳንባ ካንሰር ይለያል. ሆኖም አለባበሳችን ግልጽ ባይሆንም እንኳ ስለ በሽታው...
Don`t copy text!