እርግዝና እና ወሲብ

አንዳንድ ጥንዶች የሴቷ ማርገዝ በወሲብ ህይወታቸው ላይ ምንም አይነት ለውጥ ባይፈጥርባቸውም በአብዛኛው እርግዝና የወንዱንም ሆነ የሴቷን የወሲብ ፍላጎት ይቀይረዋል። የተወሰኑ ጥንዶች እርግዝና የተሻለ የወሲብ...

የመንታ እርግዝና

አንዲት ሴት መንታ ስታረግዝ ምን ማወቅ አለባት? በእርግዝና ወቅት የሚታዩት አብዛኞቹ ለውጦች በመንታ እርግዝና ላይ ይጋነናሉ። ለምሳሌ፦ ድካም፣ የወገብ ህመም፣ የእግር ማበጥ፣ ክብደት መጨመር ወዘተ። መንታ ጽንስ...

የማህንነት የህክምና አማራጭ በቻይና ባህላዊ ህክምና ዘዴ ምን ይመስላል? ክፍል 3...

በአጭሩ ለሴት ልጅ የመውለድ ችግር ከወንዱ ሊበዛባትና በተለምዶም የመውለድ ችግር የሴት ልጅ ችግር ሆኖ እንዲታይ ካደረጉት ምክንያቶች ውስጥ አንዱ ለብዙ ችግር ተጋላጭ በመሆኗ ነው::...

የስኳር መጠናቸው የበዛ ምግቦች ና መጠጦች አብዝቶ መመገብ የሚያስከትሉት 5 የጤና...

የብዙ ተላላፊ በሽታ ያልሆኑ ( non- communicable diseases ) የጤና ጠንቆች መንስሄና ለአንዳንድ በሽታዎች መባባስ ዋንኛ ምክንያት የሆነው የሰውነት ውስጥ ብግነት( inflammation ) ሲሆን...

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው...

ክፍል 4 : ለሴት ልጅ መካንነት መንስሄ ወይንም መባባስ ምክንያት ናቸው ተብለው የሚታመኑት የኑሮ ዘይቤዎችና የአከባቢ ተፅህኖች( Environmental and Lifestyle factors)   እና መፍትሄዎቻቸው ...

የመውለድ አለመቻል/Infertility/ ችግሮች የህክምና መፉትሄዎች – ክፍል 2 (ሰብለ አለሙ)

በምህራቡ ሀገር የምህራቡ ህክምና ( western medicine) ከተራቀቁባቸው የህክምና ዕይነቶች አንዱ የመውለድ ችግር ላጋጠማቸው ጥንዶች መፍትሄ መስጠት የሚችል ቴክኖሎጂ መፉጠራቸው ነው:: በዛው መጠን ይዘቱን...

10 የሴት ልጅ  የመውለድ ችግር መንሴዎች

በሀለም ላይ የመውለድ ችግር ተጠቂዎች መካከል 60% ሴቶች ሲሆኑ, 40 % ወንዶች  ናቸው :በኢትዮዽያ ውስጥ ውስብስብ ለሆኑ ችግሮች እስተቅርብ ድረስ  የህክምና ባለሙያዎች ባለመኖራቸው እና...

በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር ( PREECLAMPSIA)

በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም በእርግዝና ጊዜ ሲለሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት መጨመር እና ከፍተኛ መጠን ያለው የፕሮቲን መጠን በሽንት ውስጥ እንዲኖር ስለሚያደርገው በሕክምናው Preeclampsia (ፕሪኢክላምፕሲያ) ብለን ስለምንጠራው የሕመም...

ከማህፀን በላይ/ ዉጪ እርግዝና/ Ectopic pregnancy

ከማህፀን በላይ እርግዝና የሚከሰተዉ የወንዱ ዘር ፈሳሽ የተደባለቀባት የሴት እንቁላል / fertilized egg/ ከማህፀን ግድግዳ ዉጪ በየትኛዉም ቦታ በምታድግበት ወቅት ነዉ፡፡ በአብዛኛዉ ጊዜ ከማህፀን...

የተለያዩ የጽንስ መከላከያ ዘዴዎችን ያዉቃሉን? (በዳንኤል አማረ)

በአንድ ቤተሰብ ዉስጥ የልጆች ቁጥር መብዛት ለበርካታ ኢኮኖሚያና ማህበራዊ ችግሮች ያጋልጣል ይህ ደግም በሀገር እድገት ላይ ከፍተኛ አሉታዊ ተጽእኖ ያደርሳል:: በመሆኑም የህዝብ ቁጥር እድገት ከአገር...

የወር አበባችን ስለ ጤናዎ የሚነግርዎት 6 ነገሮች -ዳንኤል አማረ

የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን፡፡ ስለ...

ሾተላይ (Rh factor incompatibility)

አር ኤች ፋክተር በዘር የሚወረስ በቀይ የደም ህወሶች/ሴሎች የዉጨኛዉ መሸፈኛ/ሴል መንብሬን ላይ የሚገኝ የፕሮቲን አይነት ነዉ፡፡ ቀይ የደም ሴልዎ ላይ ፕሮቲኑ ካለዎ እርስዎ አር...

እርግዝና (ጽንስ)

የወንድ የዘር ፈሳሽ በሴቷ ብልት ውስጥ በተፈጥሮአዊ የግብረ ስጋ ግንኙነት ወይም በሰውሰራሽ መንገድ ከፈሰሰ በኋላ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የዘር ህዋሶች ከታችኛው የሴቷ የብልት ክፍል ወደላይ...

የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች፡- የትኛዉ ዘዴ ነዉ ለኔ የሚመረጠዉ?

  ዛሬ በወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለወሊድ መከላከያ ዘዴዎችም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና...

ለአዳዲስ ወላጆች ስለ ጨቅላ ህፃናት አመጋገብ ምክር

  ጨቅላ ህፃንዎን መመገብ ያለማቛረጥ የሚደረግ ሃላፊነት ነዉ፡፡ አዲስ ከመጣዉ የቤተሰብ አባልዎ ጋር የጠበቀ ግንኙነት ለመመስረት ጥሩ አጋጣሚን የሚፈጥርዎ እደል ነዉ፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን ሰባት ነጥቦች/ምክሮች...

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርዕስ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽንን በተመለከተ ነው፡፡የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ...

የተጣበቁት መንትዮች አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና (መላኩ ብርሃኑ)

በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ  ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና  ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ቀዶ...

ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ ምንድን ነው

(ከጤና ይስጥልኝ መፅሔት) የድንገተኛ እርግዝና መከላከያ ዘዴ አጠቃቀም መጨመሩ ይነገራል፡፡ ይህም ለኤች.አይ.ቪ መጨመር የራሱ አስተዋፅኦ እንዳለው ባለሞያዎች ያነሳሉ፡፡ ድንገተኛ የእርግዝና መከላከያ ዘዴ እርግዝናን እንጅ...

ወላጆች ጤናማ እርግዝና እና ልጅ እንዲኖራቸው የሚያግዝ አጫጭር አጫጭር ምክር

የጤና ባለሙያ የእናት ጡት ወተት በተፈጥሮ በቂ ውሃ በውስጡ ይዟል። ከጡት ወተት ሌላ ተጨማሪ ፈሳሽ መስጠት  ህፃኑን ለተቅማጥ ማጋለጥ ይሆናል። የህፃኑ ሆድ በሌሎች ፈሳሾች ከሞላ ለእናት...

ለስነ ተዋልዶ ጤና ችግር ምክንያቶች…

በአለም ደሀ በተባሉት ሀገሮች ያሉ ሴቶች በየቀኑ ፀሎት ያደርሳሉ፡፡ ፀሎት የሚያደርሱበት ምክንያትም... እርግዝና እንዳይከሰት ፣ እርግዝና ቢከሰት ክትትል ሊያደርጉበት የሚችሉበትን ክሊኒክ ርቀት በማሰብ፣ የእርግዝና ክትትል የሚያደርጉበት...
Don`t copy text!