ሁለት ልጆችን መመገብ የምትችለው እንዴት ነው?

ወላጅ ነዎት. ትልቅ ስራ ነው. እና ትልቅ ኃላፊነቶችዎ አንዱ ልጅዎን እንዲመግብ ማድረግ ነው. መንትያ ወላጅ ከሆኑ, ለመመገብ ሁለት አፍዎች አሉዎት. ለእናት ጡት መጥባት ወይንም...

የወር አበባችን ስለ ጤናዎ የሚነግርዎት 6 ነገሮች -ዳንኤል አማረ

የወር አበባ አብዛኛው የህብረተሰብ ክፍል በግልጽ እንዲወራ ከማይፈልጋቸው ጉዳዩች አንዱ ነው ነገር ግን በሰፊው ልናወራበት ልንወያይበት የሚገባ ጉዳይ ነው በተለይ የጤናዎ ጉዳይ ሲሆን፡፡ ስለ...

የወሊድ መከላከያ ዘዴዎች፡- የትኛዉ ዘዴ ነዉ ለኔ የሚመረጠዉ?

  ዛሬ በወሊድ መከላከያ ዘዴዎች ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለወሊድ መከላከያ ዘዴዎችም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና...

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን

የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን (Vaginal Candidiasis) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ለዛሬ የመረጥኩላችሁ ርዕስ የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽንን በተመለከተ ነው፡፡የማህፀን ፈንገስ ኢንፌክሽን እጅግ በጣም የተለመደ እና ከ4 ሴቶች በ3ቱ...

የእንቁላል ማኩረት እና የዘር ማፍራት (Ovulation and Fertility)

ዋናው ጤና ይህን ያዉቁ ኖራል?... በእያንዳንዱ የወር አበባ ዑደት ወቅት እድሜያቸዉ በሀያዋቹ ወይም በሰላሳዋቹ መጀመሪያ የሆኑ ጤናማ የፍቅር ጉዋደኛሞች የወሊድ መከላከያን የማይወስዱ ከሆነ ጽንስ የሚረገዝበት የሀያ...

የተጣበቁት መንትዮች አስጨናቂው የ6 ሰዓታት ቀዶ ሕክምና (መላኩ ብርሃኑ)

በመላኩ ብርሃኑ ይህ ታሪክ ተጣብቀው የተወለዱት የኢትዮጵያዊያኑ መንትዮች ማሪያ እና ሮዛ  ታሪክ ነው። እነሱን ለማለያየት እስካሁን ባለው መረጃ በሀገራችን የሕክምና  ታሪክ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነው ቀዶ...

ወንዶችን መሀን የሚያደርጉ አዳዲስ ምክንያቶች ይፋ ተደረጉ!

40 በመቶው የጥንዶች ልጅ ማጣት መንስኤ ወንዱ ነው!! በዮሴፍ ጥሩነህ ]ሁሉም ሰው ልጅ ማለት ይችላል ራሱን ተክሎ ማለፍ፣ አይኑን በአይኑ ማየት ይፈልጋል፡፡ ጉዳዩ የፆታ ገደብ...

በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የሰውነት መለጠጥ ከወሊድ በኋላ ቋሚ ሆኖ እንዳይቀር 3...

በእርግዝና ወቅት የሚፈጠርብኝ የሰውነት መለጠጥ ቋሚ ምልክት እንዳያመጣብኝ ምን ላድርግ? ጥያቄ፡- የማቀርበው ጥያቄ የ28 ዓመት ወጣት ነኝ፡፡ የዛሬ ዓመት የምወደውን ሰው አግብቼ አብሬ መኖር ጀምሬያለሁ፡፡...

ነብሰ ጡር ሴቶች ሊወስዷቸው የሚገቡ 5 ክትባቶች

ይህ ትምህርታዊ ዘገባ የቀረበላችሁ በሚኒሶታ የጤና ዲፓርትመንት (MDH)፤ ከዘ-ሐበሻ ጋር በመተባበር ነው። 1. አንዲት ነፍሰ ጡር ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ የቅድመ ወሊድ ክትትል ሐኪም ዘንድ ታይታ...

በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት...

የማህፀን ቲቢ ጉዳይ - የማህፀን ቲቢ ልክ እንደ ማህፀን ካንሰር የመዛመት ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው - በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት...

በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል

እድሜዬ 25 ሲሆን የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጥሩ የወሲብ ግንኙነት ነበረን፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ አዲስ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመጀመሪያ በግንኙነት ጊዜ ከእኔ ብልት...

እርግዝና እና የሰውነት እንቅስቃሴ

በእርግዝና ወቅት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ሁሌ የሚደረግ እንቅስቃሴ ለአጥንቶችና ለጡንቻዎች እድገት እና ጥንካሬ ወሳኝ ነው።   ሰውነትሽ እንዲቀልሽና ጤንነት እንዲሰማሽ ይረዳሻል። ስለዚህም...

የእርግዝና የአደጋ ምልክቶች

በሌላ ጊዜ ሚያሳስቡ የነበሩ ስሜቶች በእርግዝና ወቅት በሰውነትሽ ላይ በሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ለውጦች ምክንያት የሚጠበቁና ብዙም የማያስደነግጡ ይሆናሉ። ለምሳሌ የመድከምና ቶሎ ቶሎ የመተንፈስ ስሜት፣ ማቅለሽለሽና...

ድንግልና

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና...

ትዳር አፍራሹ መካንነት

መታሰቢያ ካሣዬ በዓለም ላይ ካሉ ጥንዶች 15 በመቶ ያህሉ መካኖች ናቸው ሴቶች ለመካንነት 50% ድርሻ ሲኖራቸው፤ ወንዶች 20% ድርሻ አላቸው ሳውና ባዝ አዘውትሮ መጠቀምና በሙቅ...

 ልጅን ጡት ለማጥባት አመጋገብ ዘዴ

ለጤናማ ዕድገት, ህጻኑ የጡት ወተት ያስፈልገዋል. የምግብ ጥራቱ የሚመካው በምግብ ምግብ እና በምን አይነት የአኗኗር ዘይቤ ላይ ነው. በቀጥታ የተንከባካቢው ህፃን ህፃናት በእንክብካቤው ውስጥ...

በእርግዝና ወቅት የሚወሰድ መጠነኛ የሆነ የአልኮን በተፀነሰው ህጻን ላይ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር...

በእርግዝና   ላይ  ያሉ  ሴቶች   በሳምንት  አንድ   ወይም  ሁለት   ብርጭቆ   ወይን  በሚወስዱበት  ጊዜ   በሚወለድው   ህጻን   የአዕምዕሮ  ዕድገት  ላይ ተፅዕኖ  መፍጠር  እንደሚችል   አንድ  ጥናት  ጠቆመ ፡፡ ከኦክስፎርድና...

የጡት ወተት መሠረታዊ ነገሮች

ልክ እንደ እርግዝና እና ልጅ መውለድን የመሳሰሉ, ሌሎች ስለ ሴቶች ጡት በማጥባት ያሳለፉትን ልምድ ሰምተው ይሆናል. ለአንዲት ሴት በተፈጥሮ ሠርቷል, ለሌላው ደግሞ አሰቃቂ ስህተት ሆኗል. በደረስከው መረጃ...