በወሲብ ወቅት ብልቴን ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል

እድሜዬ 25 ሲሆን የወንድ ጓደኛ አለኝ፡፡ ለአንድ ዓመት ያህል ጥሩ የወሲብ ግንኙነት ነበረን፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላ አዲስ ነገር ተፈጠረ፡፡ በመጀመሪያ በግንኙነት ጊዜ ከእኔ ብልት የሚወጣው ፈሳሽ አይወጣም ነበር፡፡ ይህን ተመርምሬ መድሃኒቱን ተከታትዬ ለተወሰነ ጊዜ ተሻለኝ፡፡ ቀጥሎ የጓደኛዬ ብልት ብልቴ ውስጥ ሲገባ ያቃጥለኛል፣ ያመኛል፣ ይቆስላል፣ ይላላጣል፣… ለአንድ ዓመት እንደዛ ሆነብኝ፡፡ ከዛ ተመርምሬ ዶክተሩ (ሐኪሙ) ይህን...

እርግዝና እና የሰውነት እንቅስቃሴ

በእርግዝና ወቅት ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ሁሌ የሚደረግ እንቅስቃሴ ለአጥንቶችና ለጡንቻዎች እድገት እና ጥንካሬ ወሳኝ ነው።   ሰውነትሽ እንዲቀልሽና ጤንነት እንዲሰማሽ ይረዳሻል። ስለዚህም በቀን ቢያንስ 30 ደቂቃ የሚሆን ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማድረግ ይመከራል። ከዚህ በፊት ምንም አይነት ስፖርት በየጊዜው የማትሰሪ ከነበረ ቀስ ብሎ መጀመሩ ይሻላል። በርግጥ በእርግዝና ወቅት ሰውነትሽ ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ...

የእርግዝና የአደጋ ምልክቶች

በሌላ ጊዜ ሚያሳስቡ የነበሩ ስሜቶች በእርግዝና ወቅት በሰውነትሽ ላይ በሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ለውጦች ምክንያት የሚጠበቁና ብዙም የማያስደነግጡ ይሆናሉ። ለምሳሌ የመድከምና ቶሎ ቶሎ የመተንፈስ ስሜት፣ ማቅለሽለሽና ማስታወክ፣ የሙቀት ስሜትና ላብ በእርግዝና ወቅት ሌላ ምንም አይነት ችግር ሳይኖር ልናያቸው የምንችላቸው ስሜቶች ናቸው።   በአንፃሩ እርግዝና ባይኖር ብዙ የማያስደነግጡ ግን ከእርግዝና ጋር አንድ ላይ ሲከሰቱ ከፍተኛ አደጋ ሊመጣ እንደሚችል የሚያመላክቱ...

ድንግልና

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና የማይለፋ የለም። በዚያው ልክ ለተለያዩ ሴቶች ድንግልና ልዩ ትርጉም አለው። አንዳንዶች ድንግልናቸውን ያስረከቡበትን ምሽት ወይ በጸጸት አልያም በደስታ ያስታውሱታል። አንዳንዶች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ተደፍረው ለዓመታት ከማይወጡበት የስነልቦና ቀውስ ውስጥ በስቃይ...

ትዳር አፍራሹ መካንነት

መታሰቢያ ካሣዬ በዓለም ላይ ካሉ ጥንዶች 15 በመቶ ያህሉ መካኖች ናቸው ሴቶች ለመካንነት 50% ድርሻ ሲኖራቸው፤ ወንዶች 20% ድርሻ አላቸው ሳውና ባዝ አዘውትሮ መጠቀምና በሙቅ ውሃ መዘፍዘፍ ለመካንነት ይዳርጋል ከአምስት ዓመታት በፊት በገቢዎችና ጉምሩክ መ/ቤት ውስጥ በሥራ ላይ ሣለች ነበር የዛሬውን ነጋዴ ባለቤቷን የተዋወቀችው- በወቅቱ ከውጭ አገር ያስመጣቸውን ዕቃዎች ቀረጥ ከፍሎ ለመረከብ ሲመላለስ፡፡ የተስተካከለ የሰውነት አቋሟና...

 ልጅን ጡት ለማጥባት አመጋገብ ዘዴ

ለጤናማ ዕድገት, ህጻኑ የጡት ወተት ያስፈልገዋል. የምግብ ጥራቱ የሚመካው በምግብ ምግብ እና በምን አይነት የአኗኗር ዘይቤ ላይ ነው. በቀጥታ የተንከባካቢው ህፃን ህፃናት በእንክብካቤው ውስጥ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር ይቀበላል ወይ? በ HBV የአመጋገብ ስህተቶች በልጅ ላይ የሆድ ድርቀት, መርዝ እና አለርጂ ሊያመጡ ይችላሉ. እንደነዚህ ዓይነቶቹ ነገሮች ያስወግዱ በሚሰጠው የውሳኔ ሐሳብ መሰረት የምናሌ ምርጫን ይደግፋል. የተከለከሉ...

በእርግዝና ወቅት የሚወሰድ መጠነኛ የሆነ የአልኮን በተፀነሰው ህጻን ላይ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር ተገለጸ

በእርግዝና   ላይ  ያሉ  ሴቶች   በሳምንት  አንድ   ወይም  ሁለት   ብርጭቆ   ወይን  በሚወስዱበት  ጊዜ   በሚወለድው   ህጻን   የአዕምዕሮ  ዕድገት  ላይ ተፅዕኖ  መፍጠር  እንደሚችል   አንድ  ጥናት  ጠቆመ ፡፡ ከኦክስፎርድና ከብሪስቶል  ዩኒቨርስቲዎች   የተውጣጡ    ተመራማሪዎች  ባደረጉት  ጥናት   የ4ሺ ህፃናት  የአዕምሮ  ልቀትን   በመለካትና   እናቶቻቸው   በእርግዝና ወቅት ምንያህል  የአልኮን  መጠን  እንደወሰዱ  በመመዝገብ  የምርምር  ውጤቱ  እንደተገኘ  ተገልጿል ፡፡   በጥናቱ    ግኝት  መሠረት በሳምንት   ከ1 እስከ  6  ...

የጡት ወተት መሠረታዊ ነገሮች

ልክ እንደ እርግዝና እና ልጅ መውለድን የመሳሰሉ, ሌሎች ስለ ሴቶች ጡት በማጥባት ያሳለፉትን ልምድ ሰምተው ይሆናል. ለአንዲት ሴት በተፈጥሮ ሠርቷል, ለሌላው ደግሞ አሰቃቂ ስህተት ሆኗል. በደረስከው መረጃ (ወይም የተሳሳተ መረጃ!) በከፍተኛ ጭንቀት ስሜት ተሞልቶ መጨረስ ይችላሉ. ስለዚህ, ጡት ማጥባት መሰረታዊ ሀሳቦችን በመረዳት ሂደቱን አሽማለን. ማወቅ የሚያስፈልግዎ ይኸውና. በእርግዝና ወቅቶች የእርግዝናዎ ዝግጅት በእርግዝና ጊዜ ወተት ውስጥ የሚገመቱ ዕጢዎች በጡትዎ ውስጥ ማደግ...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -