ልጅን ጡት ለማጥባት አመጋገብ ዘዴ

ለጤናማ ዕድገት, ህጻኑ የጡት ወተት ያስፈልገዋል. የምግብ ጥራቱ የሚመካው በምግብ ምግብ እና በምን አይነት የአኗኗር ዘይቤ ላይ ነው. በቀጥታ የተንከባካቢው ህፃን ህፃናት በእንክብካቤው ውስጥ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር ይቀበላል ወይ? በ HBV የአመጋገብ ስህተቶች በልጅ ላይ የሆድ ድርቀት, መርዝ እና አለርጂ ሊያመጡ ይችላሉ. እንደነዚህ ዓይነቶቹ ነገሮች ያስወግዱ በሚሰጠው የውሳኔ ሐሳብ መሰረት የምናሌ ምርጫን ይደግፋል. የተከለከሉ...

ጥሩ ወላጅ መሆን

ጥሩ ወላጅ መሆንን በተመለከተ በጣም አስፈላጊ እና ጽንሰ-ሐሳቦች አንድ ወጥነት ነው. ከወላጅነት አንፃር, ጽኑ / ቋሚነት ከልጅዎ ጋር በስሜታዊ ግንኙነት እንዴት እንደተገናኘ ወይም ቤተሰቦችዎ እንዴት ነገሮችን እንዳከናወኑ እና እንዴት እንደሚሠሩ. በስሜታዊነት, ጥምረት ማለት, ከእርስዎ ምርጫ ጋር እንዴት እንደሚሰራ ወይም ለእርስዎ ምላሽ እንደሚሰጥ ሆን ብሎ መምረጥ ማለት ነው. ለልጅዎ ምላሽ ከመስጠትዎ በፊት ያለማቋረጥ እና ያለማቋረጥ መረጋጋት መምረጥ...

ለተሳካ ትዳር የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች

‹‹የተሳካ ትዳር የሚገኘው ትክክለኛውን አጋር በማግኘት ብቻ ሳይሆን ትክክለኛውን አጋር ሆኖ በመገኘት ነው፡፡››  ባርነት አር.ብርክነር በትዳር ውስጥ ትክክለኛውን አጋር ሆኖ ለመገኘት ይረዳዎ ዘንድ እነዚህን 8 ወሳኝ ነገሮች እንሆ፡- 1. ፍቅር /ፅናት ፍቅር ማለት በአጋር ላይ የመፅናት ውሳኔ ነው ፡፡ ከቴሌቪዥን ድራማዎች እንዲሁም ከፍቅር ልብወለዶች ላይ እንደምናየው ወጣ ወይም ጎላ ያለ ስሜት የራቀ ነው፡፡ ይህ ጎላ ያለ ስሜት...

ትኩሳት

ትኩሳትን የሚያመጡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? በሀገራችን ውስጥ ትኩሳትን እንደ ዋና ምልክት በማሳየት ከፍተኛውን ደረጃ የያዙት በሽታዎች ወባ፣ ታይፎይድ፣ ታይፈስ እና ግርሻ (Relapsing Fever) ናቸው። ሌሎች ትኩሳትን አምጪ በሽታዎች የሚከሰቱት በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ ሊሆን ይችላል። ከነዚህም መካከል ቲቢ፣ የሳንባ ምች፣ የኩላሊት ኢንፌክሽን፣ የጉበት በሽታ፣ ካንሰር፣ ማጅራት ገትር፣ የተቅማጥ በሽታዎች ይጠቀሳሉ። የወባ በሽታ የወባ በሽታን የምታስተላልፈው የወባ ትንኝ በሞቃትና...

በእርግዝና ወቅት የሚወሰድ መጠነኛ የሆነ የአልኮን በተፀነሰው ህጻን ላይ ተጽዕኖ እንደሚፈጥር ተገለጸ

በእርግዝና   ላይ  ያሉ  ሴቶች   በሳምንት  አንድ   ወይም  ሁለት   ብርጭቆ   ወይን  በሚወስዱበት  ጊዜ   በሚወለድው   ህጻን   የአዕምዕሮ  ዕድገት  ላይ ተፅዕኖ  መፍጠር  እንደሚችል   አንድ  ጥናት  ጠቆመ ፡፡ ከኦክስፎርድና ከብሪስቶል  ዩኒቨርስቲዎች   የተውጣጡ    ተመራማሪዎች  ባደረጉት  ጥናት   የ4ሺ ህፃናት  የአዕምሮ  ልቀትን   በመለካትና   እናቶቻቸው   በእርግዝና ወቅት ምንያህል  የአልኮን  መጠን  እንደወሰዱ  በመመዝገብ  የምርምር  ውጤቱ  እንደተገኘ  ተገልጿል ፡፡   በጥናቱ    ግኝት  መሠረት በሳምንት   ከ1 እስከ  6  ...

የጡት ወተት መሠረታዊ ነገሮች

ልክ እንደ እርግዝና እና ልጅ መውለድን የመሳሰሉ, ሌሎች ስለ ሴቶች ጡት በማጥባት ያሳለፉትን ልምድ ሰምተው ይሆናል. ለአንዲት ሴት በተፈጥሮ ሠርቷል, ለሌላው ደግሞ አሰቃቂ ስህተት ሆኗል. በደረስከው መረጃ (ወይም የተሳሳተ መረጃ!) በከፍተኛ ጭንቀት ስሜት ተሞልቶ መጨረስ ይችላሉ. ስለዚህ, ጡት ማጥባት መሰረታዊ ሀሳቦችን በመረዳት ሂደቱን አሽማለን. ማወቅ የሚያስፈልግዎ ይኸውና. በእርግዝና ወቅቶች የእርግዝናዎ ዝግጅት በእርግዝና ጊዜ ወተት ውስጥ የሚገመቱ ዕጢዎች በጡትዎ ውስጥ ማደግ...

ጡት ማጥባት የህጻናትን የአዕምሮ ብቃት ይጨምራል

የተተረጎመው በሙለታ መንገሻ በብራዚል ወሰጥ የተሰራ አንድ ጥናተ እንዳመላከተው ህጻናትን ጡት ማጥባተ የአዕምሯቸው ብቃት አንዲጨምር ያደርጋል። ጥናቱ በ3 ሺህ 500 ህጻናት ላይ የተካሄደ ሲሆን፥ በዚህ ጥናትም ለረጅም ጊዜ የእናታቸውን ጡት እየጠቡ ያደጉ ህጻናት የአዕምሮ ብቃት ከፈተኛ ሆኖ ተገኝቷል። በጥናቱም ህጻናት ቢያንስ ለ6 ወራተ የእናታቸውን ጡት ጠብተው ካደጉ የአዕመሮ በቃታቸው ከፍተኛ እንደሚሆን ተረጋግጧል። በተጨማሪም ህጻናትን ቢያንስ ለ6 ወራት የእናታቸውን...

ክብደትዎን በሚፈልጉት ሁኔታ መቀነስ ያልቻሉበትን መንስዔ ያውቃሉ

አመጋገብዎን እየተቆጣጠሩ እና በመደበኛ ሁኔታ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን እያደረጉ ክብደትዎ ግን ሊቀንስ አለመቻሉ ያሳስብዎት ይሆናል፡፡ ከዚህ በታች ለክብደትዎ አለመቀነስ አንዳንድ ምክንያቶች ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እገልጻላችኋለሁ፡፡ 1) መድኃኒቶች አንዳንድ መድኃኒቶች ለምሳሌ አንዳንድ የወሊድ መቆጣጣሪያዎች፣ ሆርሞንን ለመተካት የሚወስዱ መድኃኒቶች እና የመሳሰሉት ከጥቅማቸው ባለፈ አንዳንድ ጉዳቶችን በተጓዳኝነት ያስከትላሉ ከነዚህም ጉዳቶች አንዱ የሰውነት ክብደት መጨመር ነው፡፡ 2) የንጥረ ነገሮች እጥረት የአካል ብቃት እንቅስቃሴን...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -
error: Content is protected !!