“ሙቅ ውሃ በተፈጥሮ የተዘጋጀ የቤት ውስጥ ህክምና መስጫ ነው ይሉታል “

የጤና ነገር ጃፓናውያን ማለዳ እንደተነሱ ለብ ያለ ውሃን የመጠጣት ልምድ እንዳላቸው የሚነገር ሲሆን፥ ይህም እጅግ በርካታ ህመሞችን ለማዳን እና ለመከላከል እንደሚያስችልም ነው በተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች...

የአስም በሽታን ሊቀሰቅሱ የሚችሉ 5 ነገሮች

ከዶ/ር ሆነሊያት ቱፈር የአስም በሽታ ሳንባችንን የሚጎዳ የህመም አይነት ሲሆን በዓለማችን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የበሽታው ተጠቂዎች ይገኛሉ፡፡ የአስም ህመም በአብዛኛው ከልጅነት ጀምሮ በመከሰት ደረጃ በደረጃ እያደገ...

ምች / Cold sore

ምች ትናንሽ ዉሃ የቋጠሩ በከንፈርና በከንፈር ዙሪያ የሚወጡ ቁስለቶች ናቸዉ፡፡ ምች በመሳሳምና በሌሎች ከሰዎች ጋር ባለን የቀረበ ግንኙነት አማካኝንት ከአንድ ሰዉ ወደ ሌላዉ ሰዉ...

የአስም በሽታ

(በዳንኤል አማረ) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ...

የአፍንጫ አለርጂ(አለርጂክ ሪሄናይትስ/ሄይ ፊቨር)

ዛሬ በአፍንጫ አለርጂ ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለአፍንጫ አለርጂ ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና...

ታይፈስ/ Typhus

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ታይፈስ ሪኬትስያ በሚባል የባክቴሪያ ዓይነት አማካኝነት የሚመጣ የሕመም ዓይነት ሲሆን፣ የታይፈስ ዓይነቶች በዋነኛ ደረጃ በሁለት ይከፈላሉ፡፡ ነገር ግን ሌሎች የታይፈስ አይነቶችም...

ኢቦላ ቫይረስ በሽታ (ኢቦላ ደም አፍሳሽ ትኩሳት)

ከፍተኛ ትኩረት የሚያስፈልገው እጅግ አደገኛ ሁኔታ ሸናፊ ዋቅቶላ ሕ/ ዶ በዘመናችን አዳዲስ ተላላፊ በሽታዎች እየተነሱና የድሮዎቹ ደግሞ ተመልሰው እየተስፋፉ ከፍተኛ የሕዝብ ጤና ጥበቃና የእኮኖሚ ቀውስ እያመጡ ነው።...

የኢንፍሉዌንዛ ክትባት እርስዎ ማወቅ የሚያስፈልግዎት

1 መከተብ ለምን ያስፈልጋል? ኢንፍሉዌንዛ (“ጉንፋን”) በአሜሪካ አካባቢዎች በየክረምቱ፣ በተለይም በጥቅምት እና ግንቦት መካከል የሚስፋፋ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ጉንፋን የሚመጣው በኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ ሲሆን በሳል፣ በማስነጠስ፣...

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡ የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታ እስከተለያዩ የሰውነት...

የኢቦላ በሽታን አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የተገኘ መረጃ። ለበለጠ መረጃ የሚኒስቴሩን የፈስቡክ ገጽ ይጎብኙ፦ 1. የኢቦላ በሽታ ምንድ ነው? የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍና...

ለህክምና ሄዶ በሽታ መሸመት!

ጤናዎ ተጓድሎ ህመም ሲሰማዎና ስቃይ ሲበዛብዎ፣ ለስቃይዎ እፎይታን፣ ለህመምዎ ፈውስን ፍለጋ የሆስፒታሎችንና የክሊኒኮችን በራፍ ማንኳኳትዎ አይቀሬ ነው፡፡ እነዚህ የበሽታ ፈውስን ሽተው የሚሄዱባቸውና ከሥቃይም እንደሚገላግልዎት ተስፋ...

“ኢቦላ” – ለድሆች የቀረበ የወረርሽኝ ኢንቨስትመንት!?

በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በተለያዩ ወቅቶች የሰውን ልጅ ከእንስሳ በማሳነስ የተፈጸሙ ወንጀሎች ስለመኖራቸው መረጃዎች ይወጣሉ። በቤተ ሙከራ ውስጥ የሚፈበረኩትና ሆን ተብለው እንዲሰራጩ የሚደረጉት የበሽታ መነሻዎች የክቡር...

ከሥራ ጋር የተያያዘ ጭንቀት ለአስም ሊያጋልጥ ይችላል

ሥራዬን ላጣ እችላለሁ የሚል ስጋትና ጭንቀት በአስም የመያዝ አደጋን ሊጨምር እንደሚችል በአውሮፓ የተደረገ አዲስ ጥናት አመለከተ፡፡ ጥናቱ በጀርመን የሚገኙ ከ7ሺ በላይ ተቀጣሪ ሠራተኞችን ያሳተፈ...

የተዳፈነው ፍም (መላኩ ብርሃኑ)

በመላኩ ብርሃኑ ገናዬ በቦሌ ክፍለ ከተማ ድል ፍሬ ጤና ጣቢያ ውስጥ በተቋቋመው ‘የእናቶች ድጋፍ ቡድን’ ውስጥ ከሚሰሩት ‘አመቻች እናቶች’ አንዷ ናት።የእናቶች ድጋፍ ቡድን ኤች አይ...

የታፈኑ እውነቶች- ጥቂት ቀናት የሚታደጓቸው ዕድሜ ልኮች (መላኩ ብርሃኑ)

በመላኩ ብርሃኑ በቀድሞው የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር  ውስጥ በአስተዳደር ኦፊሰርነት ይሠራ  የነበረው የ32 ዓመት ወጣት የሕ  ይወቱን መስመር ወደ አሸናፊነት  ለመምራት ያደረገውን ትግልና የከፈ  ለውን መሥዋዕትነት...

ኢቦላ – ሰሞንኛው የዓለም ስጋት

በ11 የአፍሪካ አገራት ተሰራጭቷል           ባለፈው ማክሰኞ ማለዳ… ሲኤን ኤን ከወደ ሴራሊዮን አንዳች አሳዛኝ ነገር ስለመከሰቱ ዘገበ፡፡ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር በሴራሊዮን የተከሰተውን አሰቃቂ የኢቦላ ቫይረስ...

ከክትባት በኋላ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ክስተቶች

ክትባቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የህፃናትንና እናቶችን ህይወት ከበሽታ ለመከላከል የሚጠቅሙ ወሳኝ የበሽታ መከላከያ ዘርፍ ናቸው። ከክትባቶች ግኝት በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ በክትባት መከላከል የምንችላቸው በሽታዎች...

የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደሰው የሚተላለፍ በሽታ

ሐምሌ 25 ቀን 2006 ዓ.ም 1. የኢቦላ በሽታ ምንድን ነው? የኢቦላ በሽታ በቫይረስ ምክንያት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደሰው የሚተላለፍና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡...

ኢትዮጵያ በትራኮማ በሽታ ስርጭት ከአፍሪካ 2ኛ ናት ተባለ!!

(ሜዲካል ጋዜጣ) በኢትዮጵያ 800,000 የሚሆኑ ሰዎች ለዓይነ-ስውርነት ተጋላጭ ሆነዋል!!   ትራኮማ በኢትዮጵያ ለዓይነ-ስውርነት መንስኤበመሆን በሁለተኛነት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የዓለም ጤና ድርጅት ጠቆመ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት አጋር...

Most Viewed

error: Content is protected !!