የአስም በሽታ

(በዳንኤል አማረ) አስም የአየር ቧንቧዎች በሽታ ሲሆን የአተነፋፈስ ስርዓትን በማዛባት ለመተንፈስ አዳጋች ሁኔታን ይፈጥራል፡፡ የአየር መተላለፊያ ቧንቧዎችን እንዲቆጡ በማድረግ ወደ ሳንባ ኦክስጂን የሚወስዱ ቧንቧዎችን እንዲጠቡ...

የአፍንጫ አለርጂ(አለርጂክ ሪሄናይትስ/ሄይ ፊቨር)

ዛሬ በአፍንጫ አለርጂ ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለአፍንጫ አለርጂ ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና...

የኢንፍሉዌንዛ ክትባት እርስዎ ማወቅ የሚያስፈልግዎት

1 መከተብ ለምን ያስፈልጋል? ኢንፍሉዌንዛ (“ጉንፋን”) በአሜሪካ አካባቢዎች በየክረምቱ፣ በተለይም በጥቅምት እና ግንቦት መካከል የሚስፋፋ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ጉንፋን የሚመጣው በኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ ሲሆን በሳል፣ በማስነጠስ፣...

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡ የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታ እስከተለያዩ የሰውነት...

ትኩስ ነገር በሞቃት ቀን መጠጣት ሰውነትን ያቀዘቅዛል ?

ዋናው ጤና ብዙ ጊዜ እንደ አፈ-ታሪክ ሲነገር እንሰማለን፡፡ አንዳንዶች ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነን ሲሉ ሌሎች ደግሞ ‹‹ይህ እንዴት ይሆናል፣ በሞቃት ቀን ትኩስ ነገር ስንጠጣ የባሰ...

ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች

ደረቅ ሳልን ለመከላከል በቤት ውስጥ በቀላሉ የምናዘጋጃቸው መድሃኒቶች። ደረቅ ሳል ጉሮሮዎን ካሰመሞትና በእንቅልፍ ሰዓት የሚያስቸግሮት ከሆነ እነዚህን በቀላሉ የምናዘጋጃቸውን ነገሮች በመጠቀም ማከም እንደምንችል በተለያዩ ጊዜያቶች...