የታፈኑ እውነቶች- ጥቂት ቀናት የሚታደጓቸው ዕድሜ ልኮች (መላኩ ብርሃኑ)

በመላኩ ብርሃኑ በቀድሞው የአቅም ግንባታ ሚኒስቴር  ውስጥ በአስተዳደር ኦፊሰርነት ይሠራ  የነበረው የ32 ዓመት ወጣት የሕ  ይወቱን መስመር ወደ አሸናፊነት  ለመምራት ያደረገውን ትግልና የከፈ  ለውን መሥዋዕትነት...

ከክትባት በኋላ ሊያጋጥሙ የሚችሉ ክስተቶች

ክትባቶች በተመጣጣኝ ዋጋ የህፃናትንና እናቶችን ህይወት ከበሽታ ለመከላከል የሚጠቅሙ ወሳኝ የበሽታ መከላከያ ዘርፍ ናቸው። ከክትባቶች ግኝት በኋላ በዓለም አቀፍ ደረጃ በክትባት መከላከል የምንችላቸው በሽታዎች...

የልጆች የእድገት መዳበር አዲስ ምዕራፎች

  ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ያንብቡ    

ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ዓለም ዓቀፉ ሕብረተሰብ በተለይ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ ሃገራት የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ገንዘብ መድቧል። በዚህ አማካኝነት የተከናወኑ የተቀናጁ...

የሳይነስ ቁስል – መንስኤው፣ የበሽታው ምልክቶችና መፍትሄው

ሳይነስ ቁስል ከፊት ጀርባ የሚገኙት በአየር የተሞሉት ቀዳዳዎች (sinuses) መቁሰል (inflammation) ነው፡፡ ይኽ ቁስል በአብዛኛው በራሱ ጊዜ የሚድን ሲሆን በአፍንጫ እና በአይን ዙሪያ ህመምን...