ለሊት በእንቅልፍ ልቤ እየተነሳሁ እሄዳለሁ ምን ይሻለኛል?

ለሜዲካል ጋዜጣ የሀኪምዎን ያማክሩ አዘጋጅ ለአንተ ያለኝን ክብርና አድናቆት እየገለፅኩ ሠላምና ጤናን እመኝልሀለሁ፡፡ እኔ መፈጠርን የሚያስጠላ አንድ መፍትሄ ላገኝበት ባልቻልኩት ችግር የተነሳ ህይወቴ ተመሰቃቅሎብኛል፡፡ በተጨማሪም...

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት...

ሞባይል ስልኮቻችን ለጤናችን?!

መታሰቢያ ካሳዬ የስኳር፣ የደም ግፊትና የልብ ህመም ችግርዎን በሞባይልዎ መቆጣጠር ይችላሉ የሞባይል ስልክ ጨረሮች የወንዶችን የወሊድ ብቃት ይቀንሳሉ ኤሌክሳንድር ግርሃም ቤል ስልክን ፈልስፎ ለዓለም ሲያበረክት ቴክኖሎጂው...

የማስታወስ ችሎታዎን ለማሻሻል የሚመከሩ 7 ምክሮች

የማስታወስ ችሎታ እንዳይቀንስ ለመከላከል የሚረዳ ይህ ነዉ የሚባል አስተማማኝ መንገድ ባይኖርም የሚከተሉትን መንገዶች ቢተገብሩ የማስታወስ ችሎታዎን ለመጠበቅና ለማሻሻል ሊረዳዎ ይችላል፡፡ ንቁ አዕምሮ እንዲኖርዎ ማድረግ፡- ልክ...

ለአንጎል ጎጂ የሆኑ ልማዶች

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. ቁርስ አለመመገብ ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል። 2. በህመም ወቅት...

ራስ መሳት/ Fainting

ራስ መሳት ማለት ድንገታዊ የሆነ መዝለፍልፍ እና ነፍስ ያለማወቅ ሲኖርና ወዲያዉኑ ሙሉ በሙሉ ሲመለስ እና መልሶ ሲነቃ ነዉ፡፡ የመደበት ስሜት ወይም መግለፅ የሚከብድ የራስ...

ልቦናዊ ክትባት

ጤና ይስጥልኝ…. ዛሬ ከአሃ የስነ-ልቦና አገልግሎት ባልደረባችን ሞገስ ገ/ማሪያም ስለ-ስነልቦናዊ ክትባት ያወራናል፡፡ ብዙዎቻችን ክትባትን የምናውቀው በቫይረስ ሊመጣ የሚችልን በሽታ ለመከላከል ነው፡፡ የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅ ስነ ልቦናዊ...

የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ሥነልቦናዊ ጤንነት ምንድነው? ስነ ልቦናዊ ጤንነት  ስንል አንድ ሰው በስነልቦና አቋሙ ሊደርስበት የሚገባው የስሜት፣የአስተሳሰብና የባህሪ ደረጃ ነው፡፡ ይህም በአብዛኛው  ማህበረሰብ...

የጋሻው ስነ-ልቦናዊ ችግርና የቤተሰቡ ግራ መጋባት

ቤተሰቡ ስለ ጋሻው የተናገረው፡- ጋሻው የ 26 ዓመት ወጣት ነው፡፡ በቅርቡ ለ 10 ዓመታት ከኖረበት ከ “እንግሊዝ “ አገር  መጥቶ “ደብረዘይት” ወላጆቹ ጋ ይገኛል። እናትና...

የፍርሃት አባዜ የተጠናወታቸው በህክምና ይፈወሳሉ!

“በህይወቴ እንደ ፎቅና ሊፍት የምጠላው ነገር የለኝም” ከአለም ህዝብ ከ10 በመቶ በላይ የፎቢያ ተጠቂ ነው ሴቶች ከወንዶች ሁለት እጥፍ ያህል በፎቢያ ይጠቃሉ ከፍ ያሉ ሥፍራዎችን የመፍራት ችግር...

ድብርትን (Depression) ለመዋጋት ፍቅርን ማሳደድ

ፍቅር የድብርት ጥሩ መድኃኒት ነው፡፡ ፍቅርን ማጣጣም ያልቻሉ ሰዎች በድብርት (ዲፕሬሽን) የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ነው፡፡ bአለን ማክራዝ የተባሉ የስነ ልቦና ባለሙያ እንደፃፉት ኦክስጅን ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን...

ኦቲዝም (የአዕምሮ ዝግመት ችግር)

ኦቲዝም/የአዕምሮ ዝግመት ችግር/ ከሩቅ ሲያዩት የኛን ቤት የማያንኳኳ ችግር ሊመስል ይችላል፡፡ የችግሩ ተጠቂ ቤተሰቦችም ሆኑ የችግሩ ተጠቂ ህፃናት አንዳች ሰማያዊ ቁጣ /እርግማን/ ያለባቸው እንጂ...

4 ቁምነገሮች ስለሚጥል በሽታ (Epilepsy)

በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ...

መጠነኛ የሆነ የራስ ህመም የመሞት እድልን እንደሚጨምር ተገለጸ

እንደ ጭንቀትና ድብርት የመሳሰሉ መጠነኛ የራስ ህመም ያሉባቸው ሰዎች ቀደም ብለው የመሞት እድላቸው ከፍ ያለ መሆኑን ተመራማሪዎች ጠቆሙ፡፡አጥኚዎቹ በእንግሊዝ በልብና በካንሰር ምክንያት በፍጥነት ለሞት...