የሆርሞኖች ምርት መዛባት

የብጉር ችግሮችና መፍትሔዎቹ

መታሰቢያ ካሳዬ ብጉር በአብዛኛው በወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ላይ በስፋት የሚታይ የፊት ቆዳ ችግር ነው፡፡ የብጉር ችግር በብዛት ዕድሜያቸው ከሃምሳ አምስት በላይ በሆኑ...

ለውስጥ ደዌ ችግሮች ቁልፍ ምልክት – ሰውነት ማሳከክ

መታሰቢያ ካሳዬ ማሳከክ ካንሰርን ጨምሮ ለጉበት፣ ለኩላሊትና ለደም መርጋት ችግሮች ቁልፍ ምልክት ነው በአርባዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ አብሮአት በዘለቀው...

ቦርጫችን ለድንገተኛ የሞት አደጋ ሊያጋልጥ እደሚችል ያውቃሉ?

አደጋው በዕድሜ ከገፉ ሰዎች ይልቅ በወጣቶች ላይ ይከፋል ችቦ አይሞላም ወገቧ ማር እሸት ነው ቀለቧ፡፡ የምትለዋ የዘፈን ስንኝ ቆየት ባሉት ዓመታት የቆንጆ ቅርፅና የተስተካከለ አቋም ባለቤት...

ከዕድሜ መግፋት ጋር ተያይዘው የሚመጡ አስጊ የጤና ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው!

በዮሴፍ ትሩነህ (ሜዲካል ጋዜጣ) የጤና ባለሙያዎች፣ አካል ብቃት እንቅስቃሴንና አጠቃላይ የጤና ክብካቤን ከልጅነታቸው ጀምረው ሰዎች እንዲተገብሩ ቢመክሩም የብዙዎች ጤና ሲታወክና እድሜ ሲገፋ ብቻ ይህንን ምክር...

ሚጥል በሽታ (Epilepsy)

በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ...

የፍርሃት አባዜ የተጠናወታቸው በህክምና ይፈወሳሉ!

“በህይወቴ እንደ ፎቅና ሊፍት የምጠላው ነገር የለኝም” ከአለም ህዝብ ከ10 በመቶ በላይ የፎቢያ ተጠቂ ነው ሴቶች ከወንዶች ሁለት እጥፍ ያህል በፎቢያ ይጠቃሉ ከፍ ያሉ ሥፍራዎችን የመፍራት ችግር...

እውን ወንዶች ያርጣሉ?

ከ50-60 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ወንዶች የማረጥ እጣ ፋንታ ሊገጥማቸው ይችላል በ40ኛው ዓመት እድሜ ማጠናቀቂያ ላይ የወሲብ ፍላጎት ማጣት፣ የስሜት መዋዠቅና ድብርት ይከሰታል ሴቶች በህይወት...

የብልት መጠናቸው አነስተኛ ለሆኑ ወንዶች 8 አማራጭ ህክምናዎች

ከማስረሻ አህመድ ከአኗኗራችን፣ ከአመጋገባችን፣ ከአካባቢያችን እንዲሁም በሌሎች አያሌ ምክንያቶች የጤና እክል ይገጥመናል፡፡ እነዚህን እክሎች ደግሞ ለማስወገድ ወደየህክምና ማዕከሎች ጎራ ማለትና ህክምና ማግኘት የተለመደ ነው፡፡ ይሁን...

ጡቴ ላይ እባጭ አለ፤ ይህ የጤና ነው?

ጤና ይስጥልኝ፤ እንደምን ከረማችሁ? ከአንባቢነት እና ተከታታይነት አሳልፎ ወደ ተሳታፊነት እንዳመራ ያስገደደኝ ችግሬ ‹‹የጡቴ እባጭ›› የስፐርም ክምችት ይሆን እንዴ? ከሚለው ችግር ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡...

“ባለቤቴ እንደምትወደኝ አውቃለሁ፤ የወሲብ ፍላጎት ግን የላትም፤ በዚህ የተነሳ ትዳሬ አደጋ...

በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 ላይ ታትሞ የወጣ ባለትዳር ነኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ትዳር የመሰረትነው ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀን ስራ እንደጀመርን ነበር፡፡ ባለቤቴ እጅግ ሲበዛ ዝምተኛ፤ እና አይን አፋር...

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ? እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን?...

ሲያጌጡ ይመላለጡ እንዳይሆን!

በፀጉር ቀለሞች ውስጥ ካንሰር የሚያመጡ ኬሚካሎች አሉ የመዋቢያ ምርት አትዋዋሱ! የመዋቢያ ምርቶችን በውሃ ማቅጠን አደጋ አለው በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የሆነችው ህሊና ለፊቷ ቀለል ያሉ ሜካፖችን...

በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

- በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ...

አከራካሪው የፅንስ ማቋረጥ ተግባር!

“ፅንብ ማቋረጥ የወሊድ መከላከያ ተደርጐ ሊታሰብ አይገባም” እንዲያው እግር ጥሎት አልያም ጉዳይ ኖሮት ፒያሳ ካቴድራል ትምህርት ቤት አካባቢ ወደሚገኘው ሠፈር ብቅ ያለ ይታዘበው፣ ይገረምበት ነገር...

ከመጠን ያለፈ ላብ (hyperhidrosis)

ከመጠን በላይ የሆነ ላብ ማላብ ሀይፐርሀይድሮስስ ይባላል፡፡ ሀይፐርሀይድሮስስ ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ በእጅ መዳፍ፤በእግር መዳፍ(የዉስጥ እግር)ና ብብት ዉስጥ ሲሆን እንደ ጤና ችግር የሚቆጠረዉ የእረስዎን የእለት ከእለት...

ፆምና የጨጓራ ህመም

የጨጓራ በሽታ አንድ አይነት ብቻ ባለመሆኑ የትኛው ዓይነት በሽታ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ህመምተኛው ችግሩ ያለበት በምግብ መዋጫ ቱቦው፣ በትንሹ አንጀቱ፣ ወይም በጨጓራው...

ብጉር (Acne)

ብጉር በሰዉነት ቆዳ ላይ የሚከሰት ችግር ሲሆን የላብ መዉጪያ ቀዳዳዎች( hair follicles) በስብ፣ በሞቱ የቆዳ ሴሎችና አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በባክቴሪያዎች በሚደፈንበት ወቅት የሚመጣ ነዉ፡፡ ብጉር...

ለአፍንጫ መድማት / ነስር ሊደረግ የሚችል የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና

ነስር በጣም የተለመደ የአፍንጫ መድማት ችግር ነዉ፡፡ ይህ ክስተት ብዙዉን ጊዜ የሚመጣዉ በመሰረታዊ የጤና ችግር ምክንያት ያልሆነና ሊረብሽዎ/ሊያናድድዎ የሚችል ችግር ነዉ፡፡ ሊደረግ የሚችል እንክብካቤ • ቀጥ...

የሚጥል በሽታ – epilepsy

በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ...

ካንሰርና ቁመት…

 ረጃጅም ሴቶች ከአጫጭሮች ይልቅ የእንቁላል ማመንጫ አካልን በሚያጠቃው የካንሰር በሽታ የመጠቃት እድላቸው ሰፊ እንደሆነ ጥናቶች አመለከቱ፡፡ዓለም አቀፍ ተመራማሪዎች በተለያዩ ጊዜያት የካንሰር በሽታን በሚመለከት የተለየዩ...