የሆርሞኖች ምርት መዛባት

“ባለቤቴ እንደምትወደኝ አውቃለሁ፤ የወሲብ ፍላጎት ግን የላትም፤ በዚህ የተነሳ ትዳሬ አደጋ ላይ ነው”

በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 58 ላይ ታትሞ የወጣ ባለትዳር ነኝ፡፡ ከባለቤቴ ጋር ትዳር የመሰረትነው ከዩኒቨርሲቲ ተመርቀን ስራ እንደጀመርን ነበር፡፡ ባለቤቴ እጅግ ሲበዛ ዝምተኛ፤ እና አይን አፋር ነች፡፡ በታማኝት እና በፍቅር በቆየንባቸው ዓመታት ‹‹ከጋብቻ በፊት ወሲብ መፈፀም የለብንም›› የሚል አቋም ስለነበራት እስከምንጋባ ድረስ ቃሏን ጠብቄ ቆይቻለሁ፡፡ ወደ ትዳር ከገባን በኋላ ግን ባለቤቴ ወሲብ ለመፈፀም ያላት ፍላጎት እጅግ...

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ?

ራሰ በራ ነዎት? ወይስ ራሰ በራ ሰው በቤትዎ አለ? እርስዎስ ፀጉርዎ ገባ ገባ፤ሸሸት ሸሸት ማለት ጀምሮብዎ ይሆን? ራሰ በራ የሆነ ሰው ሲመለከቱ ምን ይሰማዎት ይሆን? አንዳንዶቻችን መምለጥ የስነልቦና ተፅዕኖ አሳድሮብን ይሆናል፡፡ በተለይ ምዕራባዊያን መላጣ ወንዶች የሴቶችን ቀልብ የመግዛት ግርማቸው እንደሚገፈፍ ያምናሉ፡፡ በእርግጥ ይህ በግልፅ ምክንያቱ ባይታወቅም በኛም ሀገር ተመሳሳይ ሁኔታዎች እንዳሉ ከሴቶቻችን ሁኔታ መረዳት ይቻላል፡፡...

ሲያጌጡ ይመላለጡ እንዳይሆን!

በፀጉር ቀለሞች ውስጥ ካንሰር የሚያመጡ ኬሚካሎች አሉ የመዋቢያ ምርት አትዋዋሱ! የመዋቢያ ምርቶችን በውሃ ማቅጠን አደጋ አለው በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የሆነችው ህሊና ለፊቷ ቀለል ያሉ ሜካፖችን መጠቀም የጀመረችው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡ ፊቷ እጅግ ወዛማ በመሆኑ ወዙን እየመጠጠ የተሻለ ገጽታ ሊያጐናጽፋት እንደሚችል የተነገራትን የፊት ማጽጃ ሜካፕ ለአመታት ስትጠቀም ቆይታለች፡፡ በሥራዋ አጋጣሚ በየደረሰችባቸው አገራት ሁሉ የኮስሞቲክስ (የመዋቢያ ዕቃዎች)...

በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

- በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ ተቆጣጣሪ መሀንዲስ የሆኑት አቶ ግዛቸው ጉደታ ከ25 ዓመት በላይ አገራቸውን በግንባታው ዘርፍ አገልግለዋል፡፡ የዛሬን አያድርገው እና የእሳቸው ሞያዊ አሻራ ያረፈባቸው ትልልቅ ሆቴሎች፣ ትምህርት ቤቶች፣ ህክምና ተቋማት እና የመንግስት ድርጅቶች በርካታ...

አከራካሪው የፅንስ ማቋረጥ ተግባር!

“ፅንብ ማቋረጥ የወሊድ መከላከያ ተደርጐ ሊታሰብ አይገባም” እንዲያው እግር ጥሎት አልያም ጉዳይ ኖሮት ፒያሳ ካቴድራል ትምህርት ቤት አካባቢ ወደሚገኘው ሠፈር ብቅ ያለ ይታዘበው፣ ይገረምበት ነገር አያጣም፡፡ በለጋ የወጣትነት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች በአካባቢው በብዛት ውር ውር ሲሉ መመልከቱም አይቀርም። ወጣቶቹ በሥፍራው በብዛት የሚታዩት ለአንድ ጉዳይ ነው፡፡ ይህንን ጉዳያቸውን የሚፈጽሙት ደግሞ በምስጢር ነው፡፡ በተለይ ከቤተሰቦቻቸው...

ከመጠን ያለፈ ላብ (hyperhidrosis)

ከመጠን በላይ የሆነ ላብ ማላብ ሀይፐርሀይድሮስስ ይባላል፡፡ ሀይፐርሀይድሮስስ ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ በእጅ መዳፍ፤በእግር መዳፍ(የዉስጥ እግር)ና ብብት ዉስጥ ሲሆን እንደ ጤና ችግር የሚቆጠረዉ የእረስዎን የእለት ከእለት እንቅስቃሴዎትን የሚያስተጓጉል ከሆነ ነዉ፡፡ ሀይፐርሀይድሮስስ የእለት ከዕለት እንቅስቃሴዎትን ከማስተጓጎሉም በተጨማሪ ማህበራዊ ጭንቀትንና እፍረትን ሊያስከትል ይችላል፡፡ ሃኪሞትን ማማከር የሚገባዎት መቼ ነዉ? • ላቡ የእለት ከእለት እንቅስቃሴዎትን ካስተስጓጎሎት • ያልተለመደ ከበፊቱ የተለየ ብዙ የሚያልቦት ከሆነ •...

ፆምና የጨጓራ ህመም

የጨጓራ በሽታ አንድ አይነት ብቻ ባለመሆኑ የትኛው ዓይነት በሽታ እንደሆነ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ይህም ህመምተኛው ችግሩ ያለበት በምግብ መዋጫ ቱቦው፣ በትንሹ አንጀቱ፣ ወይም በጨጓራው ውስጥ መሆኑን ለመለየት ያስችላል፡፡ ህክምናውም ምርመራ በተደረገለትና ችግሩ ተለይቶ በታወቀ በሽታ ላይ በመሆኑ ውጤታማ ይሆናል፡፡ በግምታዊ ህክምና የሚታዘዙ መድኃኒቶች እጅግ አደገኛ የሆኑ ችግሮችን ያስከትላሉ፡፡ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የፆመ ፍልሰታ፣ በእስልምና...

ብጉር (Acne)

ብጉር በሰዉነት ቆዳ ላይ የሚከሰት ችግር ሲሆን የላብ መዉጪያ ቀዳዳዎች( hair follicles) በስብ፣ በሞቱ የቆዳ ሴሎችና አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በባክቴሪያዎች በሚደፈንበት ወቅት የሚመጣ ነዉ፡፡ ብጉር በብዛት የሚከሰተዉ በጣም ብዙ የሆኑ የስብ አመንጪ ዕጢዎች በብዛት የሚገኝባቸዉ የቆዳ ክፍሎች ባሉበት የሰዉነት ክፍሎች እንደ ፊት፣አንገት፣ደረት፣ጀርባና ትከሻ ያሉ ቦታዎች ላይ ነዉ፡፡ ብጉር ከሰዉነት ላይ ሳይጠፋ በሚቆይበትና ከፍ ያለ ደረጃ...

ለአፍንጫ መድማት / ነስር ሊደረግ የሚችል የመጀመሪያ ደረጃ ህክምና

ነስር በጣም የተለመደ የአፍንጫ መድማት ችግር ነዉ፡፡ ይህ ክስተት ብዙዉን ጊዜ የሚመጣዉ በመሰረታዊ የጤና ችግር ምክንያት ያልሆነና ሊረብሽዎ/ሊያናድድዎ የሚችል ችግር ነዉ፡፡ ሊደረግ የሚችል እንክብካቤ • ቀጥ ብሎ ወደ ፊት ትንሽ ዘንበል ብሎ መቀመጥ፡- ቀጥ ብሎ መቀመጥ የአፍንጫዎን የደም ግፊት መጠን ለመቀነስ ያግዝዎታል፡፡ ወደፊት ማዘንበልዎ ደግሞ ደሙን እንዳይዉጡት ለመከላከል ይረዳዎታል፡፡ • አፍንጫዎን ጫን አድርገዉ/ቆንጥጠዉ መያዝ፡- አፍንጫዎን በአዉራ ጣትዎና...

የሚጥል በሽታ – epilepsy

በሃገራችን በብዛት እንደሚታሰበው የክፉ መንፈስ ሳይሆን፣ የአእምሮአችን ህዋሳት ከትክክለኛው ስርአት በተለየና በበዛ መልኩ ሲነቃቁ የሚከሰት በሽታ ነው። አንድ ሰው የሚጥል በሽታ አለበት ለማለት ምልክቶቹ ቢያንስ ሁለት ጊዜ መከሰት ይኖርባቸዋል። በሽታው መታከም የሚችል ችግር ማሆኑን አውቆ ታማሚን ወደ ህክምና ቦታ ማምጣት ብልህነት ነው። የሚጥል በሽታ ምልክቶቹ ምንድናቸው? የበሽታው አገላለጽ ከበሽታው አይነት ሊለያይ ይችላል። በብዛት የሚታየው የበሽታው አይነት ጠቅላላ...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -