ከደባሪ ህይወት እና ስሜት ተላቆ ደስተኛ ሆኖ ለመኖር የሚያስችሉ 6 ጥበቦች

6 ያለፈውን ነገር እንደገና መመለስ እንደማትችል እወቅና ተቀበል በተገቢው ጊዜ ተገቢ ስራ ባለመስራትህ ተሳስተሃል፡፡ ስለዚህ በዚህ ጉዳይ ላይ ሀዘንህን ግለፅ፡፡ ‹‹ወይኔ›› ብለህ አልቅስና ይውጣልህ፡፡ ይህ ያለፈውን...

በዱካክ ተሰቃየሁኝ፤ ምን መፍትሄ አላችሁ? – (የሃኪሙን ምላሽ ይዘናል)

ዕድሜዬ 17 ዓመት ሲሆን በ10+3 ፕሮግራም የኮሌጅ ትምህርቴን ከጀመርኩ ወራትን አስቆጥሬያለሁ፡፡ ከዚህ በላይ ግን በትምህርቴ መግፋት የምችል አይመስለኝም፡፡ የደረሰብኝ ችግር ትምህርቴን ማስተጓጎል ብቻ ሳይሆን...

‹‹ከድብርት ለመላቀቅ ወሲብ ማድረግ እንዳለብኝ ተነግሮኝ ባደርግም ከችግሩ አልተላቀቅኩም››

ሰላምና ጤና እየተመኘሁላችሁ እኔም እንደሌሎች ጠያቂዎች ችግሬን ላዋያችሁ፡፡ ዕድሜዬ 25 ነው ከጉርምስና ዕድሜዬ ጀምሮ ድብርት ያሰቃየኛል፡፡ በተለይ ሴት እንደመሆኔ መጠን ይህ ችግር ሊጎላብኝ አይገባም...

መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳለብዎ ማወቅ የሚችሉባቸው ዘዴዎች – የመጥፎ አፍ ጠረን...

በዓለማችን ላይ እጅግ በርካታ ሰዎች በመጥፎ የአፍ ጠረን የተነሳ ከፍተኛ መሳቀቅና መሸማቀቅ እንደሚደርስባቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን የጉዳዩ አስገራሚ ገፅታ ደግሞ እነዚህ መጥፎ የአፍ ጠረን...

ድብርትን (Depression) ለመዋጋት ፍቅርን ማሳደድ

ፍቅር የድብርት ጥሩ መድኃኒት ነው፡፡ ፍቅርን ማጣጣም ያልቻሉ ሰዎች በድብርት (ዲፕሬሽን) የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ነው፡፡ bአለን ማክራዝ የተባሉ የስነ ልቦና ባለሙያ እንደፃፉት ኦክስጅን ለሰውነታችን የሚያስፈልገውን...

ድብርትና መዘዙ

የጥርስ በሽታ፣ ጉንፋን፣ የሳንባ በሽታ የድብርት ተጠቂዎች ላይ በስፋት ይታያሉ ድሮ ድሮ በስልጣኔ ያደጉና የበለፀጉ አገራት ችግር እንደሆነ ይታሰብ የነበረው Depression (ድብርት) ዛሬ ምን በልተን...