በእንቅልፍ ልቤ ከብልቴ የሚወጣውን ፈሳሽ እንዴት መቆጣጠር እችላለሁ?

(በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 51 ላይ ታትሞ የወጣ) ጂቲ እባላለሁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነኝ፡፡ ዋነኛ ችግሬ ምን መሰላችሁ? በእንቅልፍ ልቤ በተደጋጋሚ የዘር ፍሬዬ እየፈሰሰ ተቸግሬያለሁ፡፡ ይህ ችግር በተደጋጋሚ መከሰት ከጀመረ አንድ ዓመት ይሆነኛል፡፡ በሳምንት ቢያንስ ሶስት ቀን ይህ ችግር ይከሰትብኛል፡፡ ሁሌም ከእንቅልፌ ስነቃ በተደጋጋሚ የሌሊት ልብሴ፣ የውስጥ ሱሪዬ እና አንሶላዬ ረጥቦ እና አልጋዬ ባልተለመደ ጠረን ታውዶ አገኘዋለሁ፡፡...

በወር አበባ ሰሞን ህመም እና ምቾት ማጣትን የምትቀንሺባቸው 6 ስልቶች

ከቅድስት አባተ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 57 ላይ ታትሞ የወጣ) የሴቶች ጉዳይ ብንላቸው የምንግባባቸው ጥቂት ነገሮች አሉ፡፡ አንዱ ወር ጠብቆ ፅንስ ለመፍጠር ዝግጁ መሆናቸውን ለመናገር የሚመጣው የወር አበባ ነው፡፡ እጅግ በርካታ የሆኑ እና ሴቶች የወር አበባቸው በሚመጣ ወቅት ከቀላል መነጫነጭ አንስቶ ሁሉን ነገር እስከመጥላት የሚያደርስ የህመም እና ምቾት የማጣት ስሜት ይገጥማቸዋል፡፡ ሁነቱ ተፈጥሯዊ የሆነና ለክፉ የሚሰጥ አይደለም፡፡...

ሴትን ልጅ ስቀርብ አልረጋጋም፤ በጣም እፈራለሁ፤ ምን ይሻለኛል?

ውድ የዘ-ሐበሻ የ እንመካከር አምድ አዘጋጅ፡ ዛሬ ችግሬን ይዤ ብቅ ብያለሁና እንደማታሳፍረኝ ተስፋ አደርጋለሁ። በጣም የዓናፋርነትና የድብቅነት ባህሪይ አለብኝ። ሰዎች ምን ይሉንኛል ብዬ ስለምፈራ የምገልገውን ነገር መጠየቅ አልችልም። ሴት ልጅ ለመቅረብ ዳገት ስለሚሆንብኝ አሜሪካን ሃገር ከመጣሁ ጊዜ ጀምሮ ሴክስ ማድረግ አልቻልኩም። ስለዚህ ራሴን በራሴ አረካለሁ። በፊት እንዲህ ያለ ችግር ነበረብኝ፤ ሆኖም ራሴን አረጋግቼ ነበር፤...

“በጣም በሚያሳዝንና በሚዘገንን ሁኔታ… ወሲብ…”

ባህል እንደኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር መዝገበ ቃላት 1993 የህብረተሰብ አኑዋኑዋር ዘዴ፣ ወግ ፣ልምድ ፣እምነትና የመሳሰሉት ናቸው፡፡ በዚህም መሰረት የመግባብያ ቋንቋ ፣አመጋገብና አለባበስ ስርአት፣ የስራ ልምድና የአኗኗር ፍልስፍና ዘይቤዎች መስመራቸውን ጠብቀው እንዲሄዱ የሚደረግበት የጋራ መግባባት ነው፡፡  ልማድ ማለት አንድ ሁኔታ ወይም ሁነት ሆን ተብሎም ይሁን በአጋጣሚ በተደጋጋሚ በአንድ ግለሰብ ወይም ማህበረሰብ ሲከወን ወይም ሲነገር ለዚያ ሁኔታ...

ሴትን ልጅ በፍቅር ለማማለል እንዴት ማናገር ይሻላል?

ውድ ታደሰ ችግርህ ችግራችን ብለን እነሆ ተከታዩን ምላሽ አዘጋጅተናል፡፡ ብዙ ጊዜ በራሳቸው ሀሳቦች ሙሉ በሙሉ የተዋጡ ሰዎችን ብቻ ሳይሆን ለሰዎች ትኩረት የሚሰጡ ሰዎችን እንዲያዳምጡን ለማድረግ ይቸግረናል፡፡ ምክንያቱ ምናልባት የእኛ አንጀት ርቱዕ አለመሆን ወይንም ቀልብ የመሳብ ብቃት አንሶን ሊሆን ይችላል፤ የሆነው ሆኖ ቁም ነገሩ ይህ አይደለም፡፡ ቁም ነገሩ እንዲሰሙን ወይንም እንዲያዳምጡን ማድረግ መቻል ነው፡፡ ግን...

ወንዶችን እንዴት ማማለል ይቻላል?

የሰው ልጅ በማህበራዊ ህይወት ውስጥ ዘልቆ ሲያልፍ የተለያዩ ባህላዊ እና ሳይንሳዊ ፎኩሎሪስቶችን ወግ ማዕረግ የሚሉትን ያልፋል፡፡ ይህ ወግ ማዕረግ እድሜና ሁነቶችን ተከትሎ የሚመጣ ነው፡፡ ከዚህ ውስጥ አንዲት ለአቅመ ሄዋን እና አዳም የመድረስ ወግ ማዕረግ ነው፡፡ ይህ የዕድሜ ክልል ደግሞ ከዛ በፊት የማይታወቅ አዲስ ምዕራፍ የሚገለጥበት ነው፤ ከተቃራኒ ጾታ ጋር በፍቅር የመተያየት የመፈላለግ ስሜት በብርቱ የሚከሰትበት...

ሉብሪካንት በሁለት (ደረቅ) አካላት ንክኪ ወይም ፍጭት ምክንያት የሚፈጠር ሰበቃ (ፍሪክሽን)

ሉቦ የሀገራችን ሙስሊሞች ሲተርቱ፣ “ደረቅ በደረቅ፣ አላህም አይታረቅ!” ይላሉ። ይህ አባባል፣ ለዛሬ ከመረጥነው ርዕስ ጋር እጅጉን ይስማማል። የወሲብ መፈጸሚያ አካላቶቻችን ሳይረጥቡ፣ በደረቁ ወሲብ ከፈጸምን፣ ማመም ብቻ ሳይሆን፣ የወሲብ ፍላጎታችንም ይከሽፋል። ለግብረ ሥጋ ግንኙነት (ቫጂናል ሴክስ)፣ ለፊንጢጣ ወሲብ (አናል ሴክስ)፣ ራስን በራስ ለማርካት (ማስተርቤሽን) አለስላሽ ቅባቶች (ሉብሪካንቶች) በጣም አስፈላጊ ናቸው። ሉብሪካንት በሁለት (ደረቅ) አካላት ንክኪ ወይም ፍጭት...

ዘጠኙ የአማላይ ሴቶች ባህሪይና እነሱን መልሶ ማማለያ ምስጢር

ከኢሳያስ ከበደ 1. ሳይረን በሰው ልጅ የኋልዮሽ ታሪክ ወንዶች ሁል ጊዜም ኃላፊነት መውሰድ፣ መቆጣጠርና ምክንያታዊ መሆን ይፈልጋሉ፡፡ ታዲያ ሳይረኗ ሴት ይህንን የወንዶች ስሜት ጥንቅቅ አድርጋ የምታውቅ እውነትም ሴት የምትባል ናት፡፡ ይህቺ ሴት ታዲያ ወንዱ ያለበትን በነገሮች መገደብ አስረስታ ሁሉም ነገር በሱ ኃላፊነት እንደሚደረግ የምታሳስበው ናት፡፡ ታዲያ ይህቺን ሴት አንተ ከሌሎቹ ሁሉ ነጥለህ ልትለያት ትችላለህ፡፡ በአብዛኛው በአካላዊ...

ሴጋ ችግር ያመጣል ወይ?

ሁለት አንባቢዎች ሴጋን (የወንዶች ማስተርቤሽንን) አስመልክተው ባቀረቧቸው ጥያቄዎች መሠረት የሚከተለው ማብራርያ ተዘጋጅቷል። “እኔ ራሴ አፌን በምላሴ ካላቆላጰላጠስኩት ማን ያቆላጵጥስልኛል?” እንደሚባለው፣ ለብዙ ወንዶች ሴጋ ተመራጭ የወሲብ ዓይነት ነው። የእያንዳንዱን ወንድ ድንግልና አስቀድሞ የሚረከበው ሴጋ ነው። “በፍጹም ሴጋ መትቼ ወይም ለመምታት አስቤ አላውቅም” የሚል ወንድ ካለ ውሸታም ነው። ሴጋ መምታት ኢተፈጥሯዊ አይደለም። ከበዛ ግን ለአንዳንድ ችግሮች ያጋልጣል። ሴጋ...

ድንግልና

ኢትዮጵያ ውስጥ ድንግልና ከፍተኛ ዋጋ አለው። ስለሆነም እንደ ጀብዱ ከሚታዩት ነገሮች አንዱ ድንግልናን መገርሰስ (ወይም መበጠስ) ነው። የድንግልና ዋጋ ከመጋነኑ የተነሳ ድንግሎችን ለመብዳት የማይመኝና የማይለፋ የለም። በዚያው ልክ ለተለያዩ ሴቶች ድንግልና ልዩ ትርጉም አለው። አንዳንዶች ድንግልናቸውን ያስረከቡበትን ምሽት ወይ በጸጸት አልያም በደስታ ያስታውሱታል። አንዳንዶች አሰቃቂ በሆነ ሁኔታ ተደፍረው ለዓመታት ከማይወጡበት የስነልቦና ቀውስ ውስጥ በስቃይ...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -
error: Content is protected !!