ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ?

1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት...

ጤና – አዘውትረን ባለማድረጋችን ለጭንቀት ሊያጋልጡን የሚችሉ ተግባሮች ምንድናቸው?

ማንኛውም ጭንቀት ያጋጠመው ሰው ጭንቀት ምን ያህል ጉዳት እንዳለው ይረዳል፡፡ ብዙዎቻችንም በቀን ተቀን ውሎዋችን ሊያጋጥመን የሚችልም ተግባር ነው፡፡ የሰውን የሀይል መጠን ከመቀነሱም ባሻገር ሰራችን ላይም ያለው...

የማስታወስ ችሎታዎን እንዴት ማሻሻል ይችላሉ?

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም) 1. ሕይወትዎን በፕሮግራም ይምሩ 2. አዕምሮዎን የሚያነቃቁ ጨዋታዎችን ይጫወቱ 3. የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ያድርጉ 4. ጭንቀትን ይቀንሱ እና በቂ ዕረፍት ያድርጉ 5. ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን...

አሣሣቢው የአዕምሮ ጤና ችግር!

ከ1ሚ. በላይ ህዝብ ተኝቶ መታከም በሚያስፈልገው የአዕምሮ ህመም ይሰቃያል በአዕምሮ ህሙማን ህክምና ማዕከል ያሉት አልጋዎች ከ700 አይበልጡም   በርካታ ሰዎች የአዕምሮ ጤና ችግር እንደገጠማቸው የሚጠቁሙ ምልክቶች ቢታይባቸውም...

የስነ ልቦናዊ ጤንነት መለኪያዎች

የማህበራዊ ሳይንስና የስነልቦና ባለሙያ(ከአልታ ምርምር፣ሥልጠናና ካውንስሊንግ)ሥነልቦናዊ ጤንነት ምንድነው? ስነ ልቦናዊ ጤንነት  ስንል አንድ ሰው በስነልቦና አቋሙ ሊደርስበት የሚገባው የስሜት፣የአስተሳሰብና የባህሪ ደረጃ ነው፡፡ ይህም በአብዛኛው  ማህበረሰብ...

ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ጭንቀት ምንድን ነው?ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው  ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው ...

ስለ አዕምሮ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነጥቦች!!

  አዕምሮአችን የጠቅላላው ሰውነታችን የአስተዳደር ስፍራ ነው፡፡ ስለሆነም ሰውነታችን ለሚያከናውናቸው ማንኛውም ተግባራት አዕምሮአችን ይህ ቀረሽ የማይባል አስተዋፅኦ ማድረጉ አይቀሬ ነው፡፡ ታዲያ ይህ የሰውነታችን ማእከላዊ ክፍል...

አሥር ነጥቦች መልካም የአዕምሮ ጤና እንዲኖረን ወሳኝ ናቸው ሲል አስቀምጧቸዋል

የአእምሮ ጤና ማጣት ማንኛውንም ሰው በማንኛውም የህይወት ጊዜ የሚያጠቃ ነው። ሰው በብዙ ምክንያት የተነሳ የአእምሮ ጤና ማጣት ሊያዳብር ይችላል። ከባድ የህይወት ገጠመኞች እንደ የቤተሰብ...

የእርግዝና የአደጋ ምልክቶች

በሌላ ጊዜ ሚያሳስቡ የነበሩ ስሜቶች በእርግዝና ወቅት በሰውነትሽ ላይ በሚከሰቱ ተፈጥሮአዊ ለውጦች ምክንያት የሚጠበቁና ብዙም የማያስደነግጡ ይሆናሉ። ለምሳሌ የመድከምና ቶሎ ቶሎ የመተንፈስ ስሜት፣ ማቅለሽለሽና...

ጭንቀት በጤናዎ ላይ የሚያስከትለውን 8 ጉዳት ያውቃሉ?:

1) የፀጉር መነቃቀል ያስከትላል አልፎም መመለጥ ሊያመጣ ይችላል፡፡ 2) በአንጎል ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ለእንቅልፍ እጦት፤ራስምታት፤መነጫነጭ፤መደበትና እና የባህርይ ለዉጥን ያስከትላል፡፡ 3) በከንፈር ላይ የሚወጡ አንዳንድ ቁስለቶች ከጭንቀት...