“ፕሌይ ቦይ” ተብሎ በሚጠራው የፍትወት መቀስቀሻ መጽሔት ውስጥ ሴቶችን ትንሽ ደስ የምትል ለመጫወቻ የምትሆን ዓይነት እንስሳ አድርጎ ነው የሚያቀርባቸው

 “ፔንት ሀውስ” የሚባለው መጽሔት ደግሞ ሴቶችን ለቤት ውስጥ መጫወቻና መዝናኛ የሚሆኑ ልክ እንደ ድመትና እንደውሻ (እንደ ቤት ውስጥ እንስሳ) አድርጎ ነው የሚቆጥራቸው። ወይንም እንደ አንድ የሰው አካል አንድ ክፍል ብቻ አድርጎ ነው የሚቆጥራቸው። አንዳንድ የልቅ ፍትወት ፊልሞች ላይ ሴቶች ፊታቸው ሳይታይ ኃፍረተ ሥጋቸው ብቻ እንዲታይ በማድረግ ያቀርቧቸዋል። ይህን የሚያደርጉት ምን ዓይነት አስተሳሰብ ለማራመድ መሰላችሁ?...

መሳሳም – ብልግናና ቁምነገር፣ ዕድሜያቸው 18ና ከዚያ በላይ ለሆኑ አንባቢዎች!

በሮማንቲክ ግንኙነት ውስጥ ላሉ ሰዎች መሳሳም ልዩ ትርጉም አለው። መሳሳም የመባዳትን ያህል ያቀራርባል፣ ያቆራኛል። በስሜት ሌላ ዓለም ውስጥ ይከታል። ድንግሎች ድንግልናቸውን በመጀመሪያ ደረጃ የሚያጡት ከናፍርታቸው ላይ ነው። መሳሳም ፍቅረኞችን እንደ ማግኔት ያጣብቃል። ራሱን የቻለ መስተፋቅር ነው። ሁለት የሚዋደዱ ሰዎች፣ ፍቅረኞች መሆናቸውን ለዓለም የሚያበስሩት በመሳሳም ነው። መተሻሸት፣ መባዳት የሚመጣው ከመሳሳም በኋላ ነው። መሳሳም ከወሲብ የበለጠ ክቡርና ውድ...

ሴት ልጅ ለፍቅር የፈለገችው ወንድ ላይ የምታሳየው ምልክት በጥቂቱ!

ከንፈሯን ትነክሳለች፣ ትልሳለች ወይም ምላሷን በፊት ጥርሶቿ ላይ ታንከባልላለች፡፡ ጉንጯን ትነካካለች፡፡ ከአንተ ጋር እያወራች የምትጠጣበትን ብርጭቆ በአውራ ጣቷና በሌባ ጣቷ ወደላይና ወደታች ትዳብሳለች፡፡ የአይኗ ብሌን ስፋቱ ይጨምራል፡፡ ርሶቿ ተከፍተው ፈታ ያለ ፈገግታ ታሳይሀለች፡፡ እግሮቿን አጣምራ ከተቀመጠች ከላይ የተጫነው እግር ወዳንተ ይዞራል ወይም ወዳንተ አቅጣጫ ወደፊትና ወደኋላ ይወዛወዛል፡፡ በወሬ መሃል በአይኗ ትጠቅስሃለች፡፡ ፊቷን ሙሉ በሙሉ ወዳንተ አዙራ ትቀመጣለች፡፡ ጡንቻዋ በመጠኑ ይወጠራል፡፡ በወሬአችሁ ጣልቃ...

4 Orgasms Every Woman Should Have

You gotta love routines. They get you out of the house in the morning or into the gym at the end of the day. But relying on a routine to get off in bed? Not so sweet. Here's why: There's more than one blissed-out, body-tingling way to a happy ending, and the more paths...

ወሲብ እና ሁለንተናዊ ጤንነት

ሁላችንም ወሲብ አስደሳች እንደሆነ እናውቃለን፤ ይሁን እንጂ ለጤና ጠቃሚ ነው ወይ የሚል ጥያቄ አንስተን እናውቅ ይሆናል፡፡ መልሱ እጅግ በጣም የሚል ነው፡፡ ነዋሪነታቸውን ኒውዮርክ ከተማ ያደረጉ እና “She Comes First.” በሚል መጽሐፍቸው የሚታወቁት የወሲብና ወሲብ ነክ ጉዳዮች አማካሪ አየር ኬርነር #የወሲብ ህይወታችን ጤና የአጠቃላይ ጤና ነፀብራቅ ነው፡፡$ይላሉ፡፡ በወሲብ ዙሪያ ጥልቅ ጥናትና ምርምር ያደረጉ ባለሙያዎች ወሲብ ለራሳችን...

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው”

‹‹ቫይረሱ በደሜ ውስጥ መኖሩን እየነገርኳቸው ደንገጥ እንኳን ሳይሉ ካለ ኮንዶም ወሲብ መፈጸም እንደሚፈልጉ የገለጹልኝ ብዙ ናቸው፡፡ኮንዶምማ የማይታሰብ ነገር ነው ይላሉ፡፡ በእንቢታቸው ጸንተውና ደብድበውኝ ካለኮንዶም የፈለጉትን የፈጸሙ አሉ፤›› ያለችን የሃያ ሰባት ዓመቷ ሴተኛ አዳሪ ነች፡፡የፊቷ ጥራት፣ አለባበሷ፣ እርጋታና ፈገግታዋ እንክብካቤ በበዛበት ቤተሰብ ውስጥ በምቾት ማደጓን እንዲገምቱ የግድ ይላል፡፡ የእሷ ሕይወት እውነታ ግን ከዚህ ፍጹም የተለየ...

ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት

ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ ከሆነ ሇአጭር ጊዜም ቢሆን ወይም በፈረቃ ጡት ሇማጥባት ግምት ውስጥ ማስገባቱ ሇሌጅዎ ጡት ከማጥባት ማቆም የተሻሇ ይሆናሌ። ሥራ እየሠሩ ማጥባት የሚችለበት መንገዶች: ሇጫቅሊ ህጻን (እድሜው ከ6 ሳምንታት እስከ 6 ወራት) — 3 አማራጭ መንገዶች 1)...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -