ክብደት መቀነስ ክብደትን ማቆም ለሚችሉ ልጆች እርዳታ

by Vincent Iannelli, MD, ቦርድ የተመሰከረለት ሐኪም በልጆች ላይ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት በልጆች ላይ ከመጠን በላይ ወፍራም ወረርሽኝ ምክንያት ምንድን ነው? በልጆች ላይ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት ብዙውን ጊዜ...

ውፍረትና የካንሰር ተጋላጭነት

በውፍረትና ካንሰር በሽታ ተያያዥነት ላይ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፣ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአገራችን ውፍረት የጤና ችግር ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ውፍረት በህክምና እንዴት ይገለፃል? ዶ/ር፡-...

አልኮል መጠጣት ለምን ያወፍራል?

መጠኑ ይለያይ እንጂ የአልኮል ይዘት ያላቸውን መጠጦች መውሰድ በየትኛውም ማህበረሰብ የተለመደ ነው። አልኮል በመጠኑ ሲወሰድ የተለያዩ የማህበራዊና የጤና ጥቅሞች ቢኖሩትም ከልክ ሲያልፍ ግን መዘዙ ብዙ...

ክብደትን ለመቀነስ እጅግ የሚረዳ ቀለል ያለ የ 30 ደቂቃ የእለት እንቅስቃሴ

1 በቀን ሶስት ነጥብ አምስ ሜትር በሰአት በሆነ ፍጥነት መራመድ 149 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 2 መሳሳብ 149 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 3 ክብደት ማንሳት 223 ካሎሪን ያቃጥላል፡፡ 4 ሳይክል መንዳት...

ለክብደት መቀነስ ሚስጥሩ ምንድን ነዉ?

ዛሬ በክብደት መቀነስ ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ስለክብደት መቀነስም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና ሙያ ያላቸዉን ሀኪሞቻችንን...

ክብደትዎ ከመጠን በታች አነስተኛ ከሆነ ክብደት ለመጨመር የሚመከሩ ዘዴዎች

ምንም እንኳ ብዙዉን ጊዜ ቅጥነት ጤንነት ቢሆንም ከመጠን በታች የሆነ ክብደት መቀነስ ከምግብ አወሳሰድ መቀነስ ጋር የተገናኘ ከሆነ፣ነ ፍሰጡር ከሆኑና ሌሎች የጤና ችግሮች ካለዎ...

ክብደትዎን በሚፈልጉት ሁኔታ መቀነስ ያልቻሉበትን መንስዔ ያውቃሉ

አመጋገብዎን እየተቆጣጠሩ እና በመደበኛ ሁኔታ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን እያደረጉ ክብደትዎ ግን ሊቀንስ አለመቻሉ ያሳስብዎት ይሆናል፡፡ ከዚህ በታች ለክብደትዎ አለመቀነስ አንዳንድ ምክንያቶች ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እገልጻላችኋለሁ፡፡ 1)...