ክብደት መቀነስ ክብደትን ማቆም ለሚችሉ ልጆች እርዳታ

by Vincent Iannelli, MD, ቦርድ የተመሰከረለት ሐኪም በልጆች ላይ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት በልጆች ላይ ከመጠን በላይ ወፍራም ወረርሽኝ ምክንያት ምንድን ነው? በልጆች ላይ ጤናማ ያልሆነ ውፍረት ብዙውን ጊዜ...

በውፍረት ችግር የተነሳ ባሏንና የቀደመ ህይወቷን ያጣችው በጠንካራ ስራዋ ሁሉንም አሸንፋለች

ገና የ 34 አመት እድሜ ያላት በአሜሪካ ቴክሳስ ምትኖረው ቤትሲ አያላ በወሊድ የተነሳ ለውፍረት ችግር ትዳረጋለች፡፡ በልጅ የተባረከ የሞቀ ትዳር የነበራት ይህች ሴት ከወሊድ...

አልኮል መጠጣት ለምን ያወፍራል?

መጠኑ ይለያይ እንጂ የአልኮል ይዘት ያላቸውን መጠጦች መውሰድ በየትኛውም ማህበረሰብ የተለመደ ነው። አልኮል በመጠኑ ሲወሰድ የተለያዩ የማህበራዊና የጤና ጥቅሞች ቢኖሩትም ከልክ ሲያልፍ ግን መዘዙ ብዙ...

የሸንቃጣ ሰዎች 20 ሚስጥር

ከጤና ይስጥልኝ የጤና መፅሔት የተወሰደ የሚጠጣ ውሃ ከእጃችሁ አትጡ በማንኛውም ጊዜ ውሃችሁን ከቦርሳችሁ አውጥታችሁ መጎንጨት፤ ከጠማችሁም ጥማችሁን እስክትቆርጡ መጠጣት ጥሩ ነው፡፡ ውሃ ብዙ አማራጭ ያለው መጠጥ...

ውፍረትና የጤና መዘዙ

(መጋቢት 04/2005, በመታሰቢያ ካሣዬ, (አዲሰ አበባ))--ወደ ሰውነታችን ውስጥ የሚገቡ ምግቦች የሃይል ምንጭ ለመሆን ወደ ጉሉኮስነት መቀየር ይኖርባቸዋል፡፡ ሰውነታችን በራሱ ተፈጥሮአዊ ዘዴ ምግቦችን ወደ ጉሉኮስነት የመቀየሩን ተግባር...

ክብደትዎን በሚፈልጉት ሁኔታ መቀነስ ያልቻሉበትን መንስዔ ያውቃሉ

አመጋገብዎን እየተቆጣጠሩ እና በመደበኛ ሁኔታ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን እያደረጉ ክብደትዎ ግን ሊቀንስ አለመቻሉ ያሳስብዎት ይሆናል፡፡ ከዚህ በታች ለክብደትዎ አለመቀነስ አንዳንድ ምክንያቶች ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እገልጻላችኋለሁ፡፡ 1)...