ማጅራት ገትር

ማጅራት ገትር በድንገት በመነሳትና የአንጎልንና የኀብለ-ሰርሰርን ሽፋን የሆነው ስስ አካል በመመረዝ የአእምሮ መታወክ ስሜት የሚያስከትል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ ለዚህ በሽታ በተለያዩ አካባቢዎች የተለያዩ ስያሜዎች...