የቂጥ ኪንታሮት ( hemorrhoids) ህመምን እንዴት መከላከል እና ማስቆም ይቻላል [ ቪዲኦ]

https://youtu.be/LCaQsXCc7UY የቂጥ ኪንታሮት ( hemorrhoids) ህመምን እንዴት መከላከል እና ማስቆም ይቻላል

የኪንታሮት ህመም (ሄሞሮይድስ) 

የኪንታሮት ህመም በታችኛ የትልቁ አንጀትና ፊንጥጣ አካበቢ ያሉ የደም መልስ( veins) የደም ቧንቧዎች በሚያብጡበትና በሚቆጡበት ወቅት የሚከሰት የህመም አይነት ነዉ፡፡ የኪንታሮት ህመም ሰገራ በሚወጡበት...

ሄምሮይድ/ኪንታሮት

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ሄምሮይድ ወይንም በተለምዶ ኪንታሮት ብለን የምንጠራው የሕመም ዓይነት ሲሆን ሕመም የሚከሰተው በፊንጢጣ ላይ የደም ስሮች (veins) ቬይንስ በሚያብጡ ጊዜ ነው፡፡ ሄሞሮይድ/ኪንታሮት ሠገራን...

ኪንታሮት በሽታ በትክክል ከታከመ ተመልሶ አይመጣም

ዶ/ር አሰፋ ወልዱ በጤና ለመኖር ጤናን መጠበቅ ወሳኝ ጉዳይ ነው። ጤንነትን ለመጠበቅ በቂ ውሃ መጠጣትና የሰውነት እንቅስቃሴ ማድረግ ፣ ንፅህናን መጠበቅና አመጋገብን ማስተካከል እንደሚያስፈልግ የጤና...

ኪንታሮት በዘመናዊ ህክምና የሚድን በሽታ ነው

የበሽታ ቀላል የለም፡፡ ምክንያቱም ቀለል ያለ በሽታ ለጉዳት አሳልፎ አይሰጥም በማለት ብዙዎቻችን ወደ ህክምና የመሄዱሁኔታ አይታየንም፡፡ ሆኖም እንደቀላል ያየነው በሽታ ባህሪይውን ይለውጥና የጤና መቃወስን...

ኪንታሮት በዘመናዊ ህክምና የሚድን በሽታ ነው

የበሽታ ቀላል የለም፡፡ ምክንያቱም ቀለል ያለ በሽታ ለጉዳት አሳልፎ አይሰጥም በማለት ብዙዎቻችን ወደ ህክምና የመሄዱሁኔታ አይታየንም፡፡ ሆኖም እንደቀላል ያየነው በሽታ ባህሪይውን ይለውጥና የጤና መቃወስን...

Most Viewed

error: Content is protected !!