የሴቶች የሳንባ ካንሰር-የሕመም ምልክቶች, ህክምናዎች እና ልዩነቶች

የሳንባ ካንሰር ከወንዶች ይልቅ ከሴቶች የሚለየው እንዴት ነው? የሳምባ ካንሰር ምልክቶች አብዛኛውን ጊዜ ከወንዶች ይልቅ በሴቶች ላይ የተለዩ መሆናቸውን ታውቃለህ? የሚለያዩትም ምልክቶቹ ብቻ አይደሉም. በጣም ከተለመዱት...

በጊዜ ከተደረሰበት ሊታከም የሚችለው የሳምባ ካንሰር

እንደ የአለም ጤና ድርጅት ዘገባ ካንሰር ለሞት ከሚዳርጉ አደገኛ በሽታዎች ቀዳሚውን ስፍራ ይይዛል ከዚህም ውስጥ በ2015 ከ አንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ዜጎችን መቅጠፉ...

የጡት ካንሰር ፈውስ ይገኝለት ይሆን? እንዴትስ መቋቋምይቻላል?

ኮንቺታ ለካንሰር ያጋልጣሉ ከሚባሉት የተለመዱ ነገሮች አንዱም እንኳ የሚያሰጋት ሴት አልነበረችም።* ጤነኛ የሆነች የ40 ዓመት ሴት ስትሆን ከቅርብ ዘመዶቿም መካከል የጡት ካንሰር ይዞት የሚያውቅ ማንም የለም። በየጊዜው በምታደርገው...

2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

 ሜዲካል ጋዜጣ በአለም ላይ 50 በመቶ የሚሆኑት ወፍራም ሰዎች በ10 ሀገሮች ብቻ ይገኛሉ! ባለፉት ሥስት አስርት አመታት ከመጠን በላይ የወፈሩ ሰዎች ቁጥር ከ857 ሚሊዮን...

የጡት ካንሰር ምልክቶች

በዳንኤል አማረ የጡት ካንሰር ምልክቶች የሚከተሉትን ያካትታል፦ ※ በወር አበባ ኡደት ጊዜ የሚቆይ በጡት ውስጥ፣ በጡት አካባቢ እና በብብት ስር መጠጠር ወይም አንኳር የሚመስል ምልክት ※ እንደ...

የጉንፋን ሕመም የመጀመሪያው የሳንባ ነቀርሳ ምልክት ሊሆን ይችላል?

የሳንባ ካንሰር የተለመዱ የማይፈለጉ ሕመምተኞች ናቸው የጉልበት ሥቃይ የመጀመሪያው የሳንባ ካንሰር ነውን? አንድ ጥናት እንደሚጠቁመው መልሱ አዎ እንደሆነና አንድ ጉልበት ላይ በአርትራይተስ የመጀመሪያው ምልክት ሊሆን...

የሳምባ ካንሰር ምልክቶች

በሊን ኤድሪጅ, MD ምንም እንኳን የበሽታ ምልክቶች እና ምልክቶች በአብዛኛው በአንድ ላይ ቢወያዩም ልዩ ልዩነቶች አሉ. የሳንባ ካንሰር ምልክቶች እንደ ደም መፍሰስ, የደም ግፊት ወይም...

ውፍረትና የካንሰር ተጋላጭነት

በውፍረትና ካንሰር በሽታ ተያያዥነት ላይ አንድ የህክምና ባለሙያን አነጋግረናል፣ እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ጥያቄ፡- እንደሚታወቀው በአሁኑ ወቅት በአገራችን ውፍረት የጤና ችግር ሆኗል፡፡ ለመሆኑ ውፍረት በህክምና እንዴት ይገለፃል? ዶ/ር፡-...

ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠቁት 10 የካንሰር ዓይነቶች

‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ›› ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡  በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት በፊት...

የጡት ካንሰር ህመም ምልክቶች (በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

ቀደም ብዬ ካቀረብኳቸው ምክሮች ውስጥ ስለ የጡት ካንሰር ላላነበባችሁ ጠቃሚ ስለሆነ አነሆ፡፡ የጡት ካንሰር በዓለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች በሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ ሲሆን...

የካንሰር ገዳይነት ጨምሯል * በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን...

በመታሰቢያ ካሳዬ በድሃ አገራት በየ2 ደቂቃው አንዲት ሴት በማህፀን በር ካንሰር ህይወቷ ሲያልፍ፤ በዓመት 230ሺ ሴቶች በበሽታው ይሞታሉ በካንሰር የሚሞተው በኤችአይቪ/ኤድስ ከሚሞተው በእጥፍ ይበልጣልካንሰር ከአንድ...

ከማህፀን በላይ/ ዉጪ እርግዝና/ Ectopic pregnancy

ከማህፀን በላይ እርግዝና የሚከሰተዉ የወንዱ ዘር ፈሳሽ የተደባለቀባት የሴት እንቁላል / fertilized egg/ ከማህፀን ግድግዳ ዉጪ በየትኛዉም ቦታ በምታድግበት ወቅት ነዉ፡፡ በአብዛኛዉ ጊዜ ከማህፀን...

የፕሮስቴት ዕጢ

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) የፕሮስቴት ዕጢ ከወንዶች የሥነ ተዋልዶ አካላት ውስጥ ነው፡፡ ይህ ዕጢ የሚገኘው ከሽንት ፊኛ በታች ሲሆን የሽንት ቱቦ መሃከለኛ ክፍልን ዙሪያ ከቦ...

ጥቂት ስለ ማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) በአለማችን በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች የቀዳሚነት ደረጃ የሚይዘው የማህፀን ጫፍ ላይ ካንሰር በመባል ይታወቃል። በአብዛኛው ወጣት ሴቶችን የሚያጠቃውና እንደ ኢትዮጲያ ያሉ ታዳጊ...

‹‹ሴቶችን በከፍተኛ ደረጃ ስለሚያጠቁት የካንሰር አይነቶችና ስለመከላከያዎቻቸው በሚገባ ማወቅ እፈልጋለሁ››

ከሁሉ አስቀድሜ የማክበር ሰላምታዬን እያቀረብኩ ለማቀርብላችሁ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ እንደምትሰጡኝ በመተማመን ነው፡፡ በእርግጥ እስካሁን ድረስ ሙሉ በሙሉ ጤነኛ ነኝ፡፡ ይሁን እንጂ እናቴ ከ5 ዓመት...

የሳምባ ካንሰር

የሳንባ ካንሰር አጠቃላይ እይታ የሳንባ ካንሰር በመላው ዓለም ለካንሰር መሞት ዋንኛ መንስኤ ሲሆን በ 1.8 ሚሊዮን አዳዲስ በሽታዎች በየዓመቱ ይመረታል. በዩናይትድ ስቴትስ, የሳንባ ካንሰር በ 1987...

ካንሰር ምንድነው ?

ቴዎድሮስ ታደሰ ምንጭ : ናሽናል ካንሰር ኢኒስትቲዩት ካንሰር የሚለው ቃል በብዙዎቻችን ውስጥ መጥፎ ስሜትን ከሚያጭሩ ቃላት አንዱ ነው በሽታ ባይወደድም አንዱ በሽታ ከሌላው ይሻላል ለምሳሌ ቶሎ የሚድን...

ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

ማንኛውም ግብረ ስጋ ፈፅማ የምታውቅ ሴት ለማህፀን በር የቅድመ ካንሰር መንስዔ ለሆነው በሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌኪሽን የመጋለጥ ዕድል አላት፡፡ ከ30-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሴቶች...

ከሞት ጋር የሚደረግ ትንቅንቅ

የውጭ አገር ህክምና ማግኘት ከሚገባቸው ህሙማን መካከል የሚሳካላቸው ከ5 በመቶ በታች ናቸው            የገጠመውን የደም ካንሰር በሽታ በአገር ውስጥ ህክምና ለማዳን ባለመቻሉ፣ ወደ ውጭ አገር...

አኩሪ አተር – አውሬ አተር

ግደይ ገብረኪዳን በቅድሚያ አጠር ያለች ጉዳዩ ላይ የምታስረዳ ጽሑፍ ባቀርብ እንደ ማንቂያ ደወል ትሆንና ሌሎች የሚመለከታቸው ምሁራንና ተመራማሪዎች ይተጉበታል ብዬ ባቀርብ አጥብቀው የሚሞግቱኝ ሰዎች ገጠሙኝ፡፡...

በተአምር የተከሰተ የካንሰር ፈውስ

 ዳንኤል፣ ጤነኛ፣ ለቅርጫት ኳስ ጨዋታ ተስማሚ ቁመና ያለው፣ በ30ዎቹ የዕድሜ አጋማሽ የሚገኝ ጎልማሳ ነው፡፡ አንድ ቀን ከሰዓት በኋላ ጓደኞቹ፣ በተሟሟቀ የቅርጫት ኳስ ጨዋታ መኻል...

ካንሰር – የታዳጊ ሀገራት ሌላኛው ፈተና

በሀገራችን ስለካንሰር በሽታ ያለው ግንዛቤም ሆነ መረጃ እጅግ አነስተኛ መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት። የካንሰር በሽታ እጅግ ውስብስብ እና በቀላሉ ሊታወቅ የማይችል በመሆኑ ሳይታወቅ በርካቶችን...

በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት...

የማህፀን ቲቢ ጉዳይ - የማህፀን ቲቢ ልክ እንደ ማህፀን ካንሰር የመዛመት ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው - በወሲብ ወቅትም ሆነ በሌሎች ምክንያቶች ሴቶች በማህፀን ቲቢ እንዳይጠቁ ምን አይነት...

ሲያጌጡ ይመላለጡ እንዳይሆን! በፀጉር ቀለሞች ውስጥ ካንሰር የሚያመጡ ኬሚካሎች አሉ

የመዋቢያ ምርት አትዋዋሱ!የመዋቢያ ምርቶችን በውሃ ማቅጠን አደጋ አለው በኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ የሆነችው ህሊና ለፊቷ ቀለል ያሉ ሜካፖችን መጠቀም የጀመረችው ከዓመታት በፊት ነበር፡፡ ፊቷ...

የጡት ጤንነትና ካንሰር ምርመራዎች

በሚከተሉት ምክንያቶች ሀኪምዎ የጡት ካንሰር ሊኖርብዎ ይችላል ብለው ይጠረጥሩ ይሆናል። የማሞግራም ምርመራ ውጤት ችግሩን አመልክቶ ከሆነ · በጡትዎ ወይንም በጡትዎ ጫፍ ላይ ለውጥ አለ ብለው ለሀኪምዎ...

ከአንዳንድ ለጡት ካንሰር መጋለጥ እድልዎን ይቀንሱ

ከአንዳንድ ለጡት ካንሰር የሚያጋልጡ ነገሮችን ለመቀነስ አይቻልም። ለምሳሌ ከቤተሰብ የበሽታ ታሪክ ወይንም የወር አበባዎ በልጅነትዎ ተከስቶ ከነበረ። አንዳንዶቹን ነገሮች ግን ለምሳሌ የሰውነት ክብደትዎን ወይንም...

የትልቁ አንጀት ካንሰር ምልክቶችና ህክምናው

ዶ/ር ዓብይ ዓይናለም  የትልቁ አንጀት ካንሰር እንደ ሌሎች ካንሰሮች ሁሉ፣ ራሱን ሰውነት ውስጥ በማባዛትና በማሰራጨት ሌሎች አካላቶቻችን ስራ እንዳይሰሩ በሚያደርግበት ጊዜ የሚከሰት ነው፡፡ የትልቁ አንጀት ካንሰር...

ሳምባ ነቀርሳን በጊዜው ከታከሙት ይድናል

በየዓመቱ ማርች 24 የዓለም አቀፍ የሳምባ ነቀርሳ በሽታ ቀን ይከበራል። ይህን ቀን በማስመልከት የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽና የጤናዳም ድረ ገጽ ከሚኒሶታ የጤና ተቋም ጋር በመተባበር...

የጡት ካንሰር የወንዶችም ሥጋት ሆኗል!

*የወንዶች የጡት ካንሰር ምልክቶች ምንድን ናቸው? *በየትኛው የእድሜ ክልል ያሉ ወንዶችን ያጠቃል? *መፍትሄው ምንድነው? ሃኪሞች ምን ይላሉ--- ካንሰር ከአንድ መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ የህመም...

ሴቶች ሁሉ ሊፈጽሙት የሚገባ የማህፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

መታሰቢያ ካሣዬ ማንኛውም ግብረ ስጋ ፈፅማ የምታውቅ ሴት ለማህፀን በር የቅድመ ካንሰር መንስዔ ለሆነው በሂውማን ፓፒሎማቫይረስ ኢንፌኪሽን የመጋለጥ ዕድል አላት፡፡ ከ30-45 ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ...