2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

 ሜዲካል ጋዜጣ በአለም ላይ 50 በመቶ የሚሆኑት ወፍራም ሰዎች በ10 ሀገሮች ብቻ ይገኛሉ! ባለፉት ሥስት አስርት አመታት ከመጠን በላይ የወፈሩ ሰዎች ቁጥር ከ857 ሚሊዮን...

የስኳር ህመም ምንድን ነው፤ መከላከያ እና ህክምናውስ…?

ዛሬ የዓለም የስኳር ህመም ቀን ነው፤ ቀኑ በኢትዮጵያ ለ28ተኛ ጊዜ “የስኳር ህመም ይመለከተኛል “በሚል መሪ መልዕክት በመከበር ላይ ይገኛል። እኛም የዓለም የስኳር ህመም ቀንን ምክንያት...

ቀረፋን የመመገብ የጤና ጥቅሞች

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡ 2. ለልብን ጤናማነት ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ...

የስኳር ህመምን ለመከላከል የሚመከሩ አምስት መንገዶች

የአኗኗር ዘይቤዎ ላይ ለዉጥ ማድረግ የስኳር ህመምን ለመከላከል ትልቁን እርምጃ/ጉዞ እንደጀመሩ ይታሰባል፡፡ እናም እስከ አሁን ድረስ የአኗኗር ዘይቤዎ ላይ ለዉጥ አልጀመሩ ከሆነ ብዙም ስላልረፈደ...

የስኳር ህመም መደበኛ ምልክቶች

✔ የውሃ ጥም ✔ በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ✔ የድካም ስሜት ✔ የክብደት መቀነስ ✔ የአፍ መድረቅ ✔ የረሀብ ስሜት(በተለይ ምግብ ከተመገብን በኃላ) ✔ የእይታ መደብዘዝ/መጋረድ ✔ የራስ ምታት ህመም ናቸው እነዚህ ምልክቶች...

የስኳር ህመምና ስንፈተ ወሲብ

ረዳት ፕሮፌሰር ዶ/ር አህመድ ረጃ እንደፃፉት ስለ ስንፈተ ወሲብ መፃፍም ሆነ መነጋገር አስቸጋሪ ጉዳይ መሆኑ ይሰማኛል፡፡ ይህም የሚሆነው ባህላችንና ሃይማኖታችን በሚያሳድርብን ተፅዕኖ ነው፡፡ ነገር...

ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች...

  ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ...

የስኳር ህመምዎን ይቆጣጠሩ ጊዜ ቢያጠፉለት አያስቆጭም

ክፍል 1. መሰረታዊ እውነታዎች የስኳር ህመም በደምዎ ውስጥ ከፍተኛ መጠን  ያለው ስኳር ወይም  ግሉኮስ Eንዲጠራቀም  የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡  ሰውነታችን ኃይል  የሚያገኘው  የምንመገበውን ምግብ  ወደ...

ስኳር በሽታን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ (ስፖርት) በጣም ጠቃሚ ነው።

ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤ ፍ  ለማንበብ ይህንን  ይጫኑ  Diabetes_Amharic

የስኳር በሽታ በተለይም ለኢትዮጵያዊያን

በወርቁ አበበ የአመቱ ህዳር 5 (ኖቨንበር 14) የአለም የሰኳር በሸታ መታስቢያ ቀን ተብሎ በአለም የጤና ጥበቃ ድርጅትና (WHO) በአለም የሰኳች በሽታ ማህበር ከተወሰነ ስንብቷል። ዋና...

የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ(Diabetus mallitus) ለመሆኑ የስኳር በሽታ ምንድን ነው ? ይህ በሽታ ስኳር ወይም ጉሉኮስ (glucose) በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ነው። የዚህ ችግር መንስሄው...

ዲያቤቲስ (የስኳር በሽታ) መሠረታዊ የህመም ቀን መመሪያ ደንቦች

• ኢንሱሊን ወይም የስኳር በሽታ መድሐኒትዎን መውሰድዎን ይቀጥሉ። • የደም ስኳርዎን (ግሉኮስ) በየጊዜው ይለኩ፣ ቢያንስ በቀን 4 ጊዜ። • የታይፕ 1 ዲያቤቲስ ካለብዎት ኪቶንስ...

የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ኢንሱሊን የተባለውን ኬሚካል ሰውነታቸው በአግባቡ ማምረት ወይም መጠቀም አይችልም፡፡ ኢንሱሊን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝና ሰውነታችን የሚፈልገው የኬሚካል አይነት ነው:: ኢንሱሊን...

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ...

የስኳር ህመም  

የስኳር ህመም በኢንሱሊን ማጠር እና በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከልክ በላይ መብዛት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ብዙ የስኳር በሽታ አይነቶች ቢኖሩም በጣም የተለመዱት ታይፕ 1፣...

የጤና መረጃ ( በሰውነታችን ከመጠን ያለፈ ስኳር መከማቸት ችግር )

ጣፊያ የተባለው የሰውነታችን ክፍል ለደም ዝውውር የሚያገለግለውን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥረ ነገር ማምረት ሳይችል ሲቀር ወደ ደም ሴል መሄድ የሚገባው ስኳር ክምችት ይፈጠራል። ከመጠን በላይ...

የስኳር በሽታ አሁን ደግሞ በሕጻናት ላይ ክንዱን አበርቷል

የስኳር በሽታ ሰውነት ኢንሱሊን የተባለውን ቅመም ሳይሠራ ሲቀር ነው። ኢንሱሊን በሰውነት የሚገኝ ቅመም (ሆርሞን) የምንበላው ምግብ ኃይል እንዲሆነንና ኣካላታችን ጉልበት ኣግኝቶ እንዲሠራ የሚያደርግ ነው።...

የስኳር ህመም መንስኤና ጥንቃቄ (ሸዋዬ ለገሠ & ሂሩት መለሰ)

የዓለም የጤና ድርጅት የስኳር ህመም ቆሽት የተሰኘዉ የዉስጥ አካል ኢንሱሊን የተባለዉን ተፈላጊ ቅመም በበቂ ማምረት ሲሳነዉ ወይም፤ ቆሽት ያመረተዉን ኢንሱሊን ሰዉነት በአግባቡ መጠቀም ሲያቅተዉ...

የስኳር በሽታ የሕክምናው አስቸጋሪነት

“ቀላል የሚባል የስኳር በሽታ የለም። ሁሉም ከባድ ነው።”—አን ዴሊ የአሜሪካ የስኳር በሽታ ማኅበር “የደም ምርመራው ውጤት አንዳንድ ችግሮች እንዳሉ ያመለክታል። አስቸኳይ የሕክምና ክትትል ያስፈልግሻል።” ዲቦራ...

‹‹ኦሜጋ – 3›› ለስኳር እና ለልብ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ...

የስኳር ህመም እንዳለብዎ በቅርቡ ተነግሮዎታል? እርስዎ እና ሌሎችም ሊከተሏቸው የሚገቡ 6...

የስኳር ህመም ከበድ ብለው ከሚታዩ ህመሞች አንዱ ነው፡፡ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ህመሙ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም በከፍተኛ ሁኔታ ከመስፋፋቱ አንጻር የተለያዩ ባለሞያዎች በየጊዜው...