የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ(Diabetus mallitus) ለመሆኑ የስኳር በሽታ ምንድን ነው ? ይህ በሽታ ስኳር ወይም ጉሉኮስ (glucose) በደም ውስጥ ከመጠን በላይ ሆኖ ሲገኝ የሚከሰት ነው። የዚህ ችግር መንስሄው ከቆሽት (pancreas) የሚመነጨው አንሱሊን (insulin) የተባለው ሆርሞን (ንጥረ ነገር) ጭራሽ መጥፋቱ ወይም መጠኑ መቀነሱ፤ ወይም ደግሞ የሚያከናውነው ሥራ ሲሰናከል ነው። ጉሉኮስ ከደም ወደ የአካላት ሕዋሳት (cells) ውስጥ በመግባት ቢያነሰ እንደ...

ዲያቤቲስ (የስኳር በሽታ) መሠረታዊ የህመም ቀን መመሪያ ደንቦች

• ኢንሱሊን ወይም የስኳር በሽታ መድሐኒትዎን መውሰድዎን ይቀጥሉ። • የደም ስኳርዎን (ግሉኮስ) በየጊዜው ይለኩ፣ ቢያንስ በቀን 4 ጊዜ። • የታይፕ 1 ዲያቤቲስ ካለብዎት ኪቶንስ መኖሩን ለማወቅ ሽንትዎን ይመርመሩ። • የደም ስኳርዎ (ግሉኮስ) መጠን 250 mg/dl ወይም ያነሰ ከሆነ፣ ለወትሮ የሚመገቡትን የካርቦኃይድሬት መጠን ይመገቡ። • የደም ስኳርዎ (ግልኮስ) መጠን 250 mg/dl በላይ ከሆነ፣ ወትሮ ከሚመገቡት...

የስኳር በሽታ

የስኳር በሽታ ያለባቸው ሰዎች ኢንሱሊን የተባለውን ኬሚካል ሰውነታቸው በአግባቡ ማምረት ወይም መጠቀም አይችልም፡፡ ኢንሱሊን ማለት በሰውነታችን ውስጥ የሚገኝና ሰውነታችን የሚፈልገው የኬሚካል አይነት ነው:: ኢንሱሊን የሚጠቀመው ስኳርና ሌሎች ምግቦችን ወደ ግሉኮስ ለመቀየር ነው፡፡ ግሉኮስ ለሰውነታችን ሀይል በመስጠት ሰውነታችንን የሚያንቀሳቅስ ነው፡፡ በስኳር በሽታ ተጠቂ ከሆኑ ውስጥ 1/3ኛ የሚያህሉት በሽታው እንዳለበቻው አያውቁም፡፡ በደንብ ካልተከታተሉትና እንክብካቤ ካላደረጉለት የስኳር...

አደገኛ እፆችና የሚያስከትሉት የጤና ቀውስ

የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ ከሰቃዮቹ ተርታ ሚመደበው ቢኒያም (ስሙ ለዚህ ፅሁፍ የተቀየረ) ፤የቤተሰቦቹና የመምህራኑ ሁሉ ተስፋ ነበር፡፡ ይሄም ሌት ተቀን በትምህርቱ...

የስኳር ህመም  

የስኳር ህመም በኢንሱሊን ማጠር እና በደም ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ከልክ በላይ መብዛት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ብዙ የስኳር በሽታ አይነቶች ቢኖሩም በጣም የተለመዱት ታይፕ 1፣ ታይፕ 2 እና በእርግዝና ጊዜ የሚኖር የስኳር በሽታ  ናቸው፡፡ የስኳር በሽታን እና የኢንሱሊን በሰውነትህ ውስጥ ያለውን ወሳኝ ሚና በደንብ እንድትረዳ ሰውነትህ በጤናማ ጊዜ እንዴት እንደሚሰራ ትንሽ እናውራ፡፡ ሰውነትህ በሚሊዮን በሚቆጠሩ ህዋሳት...

የጤና መረጃ ( በሰውነታችን ከመጠን ያለፈ ስኳር መከማቸት ችግር )

ጣፊያ የተባለው የሰውነታችን ክፍል ለደም ዝውውር የሚያገለግለውን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥረ ነገር ማምረት ሳይችል ሲቀር ወደ ደም ሴል መሄድ የሚገባው ስኳር ክምችት ይፈጠራል። ከመጠን በላይ የስኳር መገኘት ችግርም «የስኳር በሽታ» ወይም /Diabetes/ ይባላል። ቁጥር 1 ተብሎ የሚጠራው የስኳር በሽታ በዘር ሊወረስ እንደሚችል ሲነገር፤ ቁጥር 2 ተብሎ የሚጠራው የስኳር ህመም ግን በአብዛኛው ከኑሮ ምቹነትና ከሰውነት እንቅስቃሴ...

የስኳር በሽታ አሁን ደግሞ በሕጻናት ላይ ክንዱን አበርቷል

የስኳር በሽታ ሰውነት ኢንሱሊን የተባለውን ቅመም ሳይሠራ ሲቀር ነው። ኢንሱሊን በሰውነት የሚገኝ ቅመም (ሆርሞን) የምንበላው ምግብ ኃይል እንዲሆነንና ኣካላታችን ጉልበት ኣግኝቶ እንዲሠራ የሚያደርግ ነው። የስኳር በሽታ በደም ውስጥ ያሚገኘውን ስኳር ከሚገባው መጠን እጅግ ከፍ እንዲል ካደረገው፥ ልብ፣ ኣንጐል፣ ኩላሊት፣ የደም-ስሮች፣ ጥርሶች ሊጎዱ ይችላሉ። የስኳር በሽታ የዓይን መታወርን፣ የግብረ-ስጋን ተግባር መዳከምንና፣ እስከ ሞትም ሊያደርስ የሚችል ነው። ዋናዎቹ...

የስኳር ህመም መንስኤና ጥንቃቄ (ሸዋዬ ለገሠ & ሂሩት መለሰ)

የዓለም የጤና ድርጅት የስኳር ህመም ቆሽት የተሰኘዉ የዉስጥ አካል ኢንሱሊን የተባለዉን ተፈላጊ ቅመም በበቂ ማምረት ሲሳነዉ ወይም፤ ቆሽት ያመረተዉን ኢንሱሊን ሰዉነት በአግባቡ መጠቀም ሲያቅተዉ ሊከሰት እንደሚችል ያመለክታል።  እንዲህ ያለዉ እክል ሰዉነትን ሲያጋጥም ደግሞ ደም ዉስጥ በርከት ያለ የስኳር ፈሳሽ/ግሉኮስ/ ይከማቻል። ይህ የመጀመሪያዉ ዓይነት የስኳር ህመም ሲሆን፤ ሁለተኛዉ ዓይነት ደግሞ፤ በተመሳሳይ ሰዉነት ተገቢ ያልሆነ የኢንሱሊን አጠቃቀም...

የስኳር በሽታ የሕክምናው አስቸጋሪነት

“ቀላል የሚባል የስኳር በሽታ የለም። ሁሉም ከባድ ነው።”—አን ዴሊ የአሜሪካ የስኳር በሽታ ማኅበር “የደም ምርመራው ውጤት አንዳንድ ችግሮች እንዳሉ ያመለክታል። አስቸኳይ የሕክምና ክትትል ያስፈልግሻል።” ዲቦራ ይህን የዶክተሯን ቃል ስትሰማ አናቷን በዱላ እንደተመታች ሆኖ ተሰማት። “ያን ዕለት ሌሊቱን በሙሉ ላቦራቶሪው ተሳስቶ መሆን አለበት ብዬ ሳስብ አደርኩ” ትላለች። “እንዴት ልታመም እችላለሁ? ፈጽሞ ሊሆን አይችልም አልኩ።” ዲቦራ እንደ ብዙዎቹ...

‹‹ኦሜጋ – 3›› ለስኳር እና ለልብ በሽታዎች ተፈጥሯዊ መፍትሄ

ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ የመሆናቸው ያህል በሰውነታችን ውስጥ ግን መመረት አይችሉም፡፡ ስለሆነም እኒህን የቅባት ዘሮች ማግኘት የምንችለው ከምግብ ብቻ ነው፡፡ የዚህን አይነት ቅባት (ኦሜጋ-3) በአሳ ዘይት፣ በአሳ፣ በቱና እና በሌሎችም የባህር ምግቦች ውስጥ ይገኛል፡፡...

Block title

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ ከሻቱ ይህን ያንብቡ!

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው:: የኩላሊት ጠጠሮች በተለያየ መልኩ ሊከፈሉ ይችላሉ፤ ከነዚህም ውስጥ በሚገኙበት ቦታ ማለትም በሽንት ትቦና በሽንት ፊኛ፤ በጠጠሮቹ ውስጥ በሚገኙ ማእድናት ማለትም ካልሺየም፣ማግኒዢየምና አሞኒየም ፎስፌት፤ የሽንት አሲድ ወይም ሌላ ማእድናት የያዙ በማለት...

የሎሚ 15 የጤና ገጸበረከቶች

ሎሚ በቫይታሚን ሲ እና ቢ፣ፎስፈረስ፣ኘሮቲንና ካርቦሀይድሬት የበለፀገ የፍራፍሬ ነው።ሎሚ ፍላቮይድ የተባለ ንጥረ በውስጡ ይዟል ይህ ንጥረ ነገር የካንሰር በሽታን ይከላከላል። ሎሚን በብዙ መልኩ ልንጠቀምበት እንችላለን።ከነዚህም መካከል የሎሚ ሻይ፣የሎሚ ኬክ፣ የሎሚ ዘይትና የሎሚ ሳሙና ይጠቀሳሉ።ከነዚህም በተጨማሪ የህክምና ጥቅሙም ላቅ ያለ ነው። ✔ ህክምናዊ ጥቅሞቹ እንደሚከተሉት ናቸው፦ 1. የጉሮሮ ኢንፌክሽንን ለመከላከል! ሎሚ የጉሮሮን ኢንፌክሽን ከሚከላከሉልን ፍራፍሬዎች አንድ ሲሆን የፀረ ባክቴሪያ...

አነጋጋሪዉ የስም አወጣጥ

« በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያዊ ሕጻናት ስሞችን ስንመለከት በአብዛኛዉ ኢትዮጵያዊ ይዘት እንደሌላቸዉ እንረዳለን፤ አብዛኞች ስሞች ቅላጼያቸዉ ለጆሮ እንዲጥሙ እንጂ ፤ ታሪኩ ምን ማለት ነዉ ብለን ጠይቀን ለልጆቻችን ስም ስንሰጥ አንታይም። ይህ ደግሞ የባህል ወረራ እንዳያመጣብን እሰጋለሁ» ያሉን በቅርቡ የስም ነገር በሚል ሰፋ ያለ ፅሁፍ ለአንባብያን ያቀረቡት ጦማሪ ኤፍሪም እሸቴ ናቸዉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ የመጠርያ ስሞች ለአፍ...

“የተመኘሀትን ሴት…..ማንም ትሁን….የራስህ ልታረጋት ትችላለህ….. ” ምርጥ የሆነ የሳይኮሎጅይ

ከታደለች ስዩም ሴቶች የሚወዱት ወንድ ሚሊዮን ብር ወይም ብዙ ታላቅና ውብ ነገር ያላቸው ያህል እንዲሰማቸው አድርጎ ለሚመለከታቸው በውስጣቸው ቦታ የመስጠት ዝንባሌያቸው ከፍተኛ ነው፡፡ ነገር ግን በየሁኔታዎቹ አጋጣሚ ለጥቂት ሰከንድም ቢሆን የእሷን ደስታ ሊጨምርላት የሚችሉ የተለያዩ ሌሎችም በርካታ ነገሮችን ልታውቅላት የሚያስፈልግና ለአንተም ጥሩ ግንኙነት ለመፍጠር ወሳኝ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ሌላው ደግሞ ሴቶች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውን ንግስት አድርገው የማሰብ ዝንባሌው ያላቸው...

አደገኛው በሽታ – ሄፖታይተስ ቢ

የሰው ልጅ በተለያዩ ምክንያቶች ጤናው ይስተጓጎላል፡፡ በእኛ ኅብረተሰብ ዘንድ ደግሞ በሽታን አስቀድሞ የመከላከልና ሲከሰትም ቶሎ ወደ ሕክምና ሄዶ የመታከም የዳበረ ልማድ ባለመኖሩ በቀላሉ መዳን በሚችሉ በሽታዎች አማካኝነት ለከፍተኛ የጤና ጉዳት ይዳረጋል። ለሕክምናው የሚወጣው ወጪም የቤተሰብ ብሎም የሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ ያሳርፋል፡፡ ችግሩ ባስ ካለ ደግሞ ክቡር የሆነው የሰው ልጅ ሕይወት ያልፋል። ሰዎች በተደጋጋሚ ከሚጠቁባቸው...

Must Read

Block title

- Advertisement -