2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

 ሜዲካል ጋዜጣ በአለም ላይ 50 በመቶ የሚሆኑት ወፍራም ሰዎች በ10 ሀገሮች ብቻ ይገኛሉ! ባለፉት ሥስት አስርት አመታት ከመጠን በላይ የወፈሩ ሰዎች ቁጥር ከ857 ሚሊዮን...

የጥፍር መጥምጥ/ Nail Fungus/

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) ጥፍረ መጥምጥ/የጥፍር ፈንገስ/ የምንለው በፈንገስ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣን የጥፍር ሕመም ነዉ፡፡ የጥፍር ፈንገስ ምልክቶች ምንድን ናቸው? • የጥፍር መወፈር • አቅም የሌለውና የሚፈረፈር ጥፍር •...

በቤት ውስጥ የሚዘጋጁ የቆዳ ሸንተረር ማጥፊያ መላዎች

በቆዳዎት ላይ ያለ ሸንተረር ምቾት ነስቶት ይሆናል። ሸንተረሩን የሚያስወጡ ሁለት ዋነኛ ምክንያቶች ከእርግዝና እና ከውፍረት በኋላ ያለው የሰውነት መቀነስ ነው፡፡ እነዚህ ምልክቶች በእግር፣ ክርን፣...

ማድያት( Melasma )

  ማድያት ብዙ ጊዜ ከሚከሰቱ የቆዳ ላይ ችግሮች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ይህ ችግር በፊት ላይ በቡናማና በግሬይ መካከል ያለ የፊት ላይ ቆዳ ቀለም ለዉጥ የሚያመጣ...

ለውስጥ ደዌ ችግሮች ቁልፍ ምልክት – ሰውነት ማሳከክ

መታሰቢያ ካሳዬ ማሳከክ ካንሰርን ጨምሮ ለጉበት፣ ለኩላሊትና ለደም መርጋት ችግሮች ቁልፍ ምልክት ነው በአርባዎቹ መጨረሻ የዕድሜ ክልል ውስጥ ትገኛለች፡፡ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ አብሮአት በዘለቀው...

የቆዳ ጤንነት

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) 1. የፊት ቆዳችንን ጤና ለመጠበቅ አንዱ እና ዋነኛው መንገድ ቆዳችንን ከሃይለኛ ጸሀይ መከላከል ነው፡፡ በብዘት ለጸሀይ የተጋለጠ ቆዳ የመሸብሸብ እና ለሌሎች የቆዳ...

ተፈጥሯዊ – ብጉር ማጥፊያዎች

ከሊሊ ሞገስ እዚህ ሚኒሶታ አንዳንድ ሴቶች የሞንግ ወይም የቻይና ገበያ በመሄድ የፊት ሳሙናዎችን እና ቅባቶችን በመግዛት ቡግራችንን እናጠፋለን፤ መልካችንን እናቀላለን በሚል ካለ ሃኪም ትዕዛዝ ይህን...

ለቆዳ ውበትና ጤንነት የሚጠቅሙ 16 የምግብ አይነቶች

1. እስፒናች እስፒናች ቆስጣ መሰል ቅጠል ያለው የአትክልት ዘር ሲሆን ቅጠሎቹ ከቆስጣ አነስ ይላሉ፡፡ እስፒናች በዋነንነት በውሰጡ የቫይታሚን ኤ (ቤታ ካሮቲን) እና ሲ ክምችት ያለው...