የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? መንስዔው፣ ምልክቱ፣ ህክምናው፣ መከላከያ ዘዴው? ለእነዚህ መልስ...

የኩላሊት ጠጠር ምንድን ነው? የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው::...

ከባድ ኩላሊት በሽታ መነሻው ምንድን ነው? ምልክቶቹ እና ህክምናውስ?

ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም አመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን እየጎዳ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው። ከግዜ በኋላ የበሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል። ከባድ የኩላሊት በሽታ...

10 የኩላሊት በሽታ ምልክቶች

1. የሽንት ስርዓት መዛባት/መቀየር! የመጀመሪያው የኩላሊት በሽታ ምልክት የሽንት ሥርዓት መለወጥ ነው፡፡ መለወጥ ስንል የሽንት መጠን እና ሽንትዎን የሚሸኑበት የጊዜ ልዩነት ነው። ✔ ሌሎች ለውጦች የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦ •...

የፊንኛ ኢንፌክሽን : የመከላኪያ ዘዴዎች !! ካለፈው ፅሁፍ የቀጠለ :- በሰብለ...

ክፍል 1: አጠቃላይ የመከላከያ ዘዴዎች( General preventive measures for bladder infections):- እንዳለባቸው ማስተማር :: 1.የምግብ መፍጫ ናየብልት ማይክሮባዮም ( gut and vaginal microbiome /ጥሩ ባክቴሪያዎች)መከባከብ :-...

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች

ኩላሊት ሲጎዳ የሚታዩ 8 ምልክቶች የትንፋሽ ማጠር፤ ኩላሊታችን ችግር ሲያጋጥመው የቀይ ደም ህዋስ ቁጥር ስለሚቀንስ ትንፋሽ ሊያሳጥረን ይችላል ምላሳችን ላይ የብረት ጣዕም መሰማት፤ የኩላሊት...

የኩላሊት ህመም ምልክቶች 

1) በሽንት ላይ የሚታዩ ለውጦች በቀን ውስጥ የሽንት ውሀን የምናስወግድበትን ቁጥር መጨመር ወይም መቀነስ እንዲሁም ሽንት ለማስወገድ እየፈለጉ ያለመቻል፡፡ 2) ሽንት በምናሰወግድበት ወቅት የህመም ስሜት መሠማት ይህ...

የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ?

የኩላሊት ጠጠርን ለማሟሟት ዝንጅብልን እንዴት እንጠቀም ? ከስራ ስር ዘሮች የሚመደበው ዝንጅብል በሻይ መልክ ለጉንፋን እና ተያያዥ ህመሞች ማከሚያ እና ማገገሚያነት ሲውል ይስተዋላል። ይሁን እንጅ ዝንጅብል...

ለጥንቃቄ ኩላሊት መጎዳቱን ማሳያ ምልክቶች

ነገን ለማየት እና ያሰቡትን ለማሳካት በጤና መሰንበቱ የመጀመሪያውና ዋናው ነገር ነው። እርሰዎ ከሌሉ እቅድዎም ሆነ የተለሙት ጉዳይ ዋጋ አይኖረውምና ቅድሚያ ለጤና መስጠቱ ይመረጣል። ከጎጅ ልማዶች...