የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች

ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች...

ቃር (Heartburn) ሊያስነሱ/ሊባብሱ የሚችሉ ነገሮች

  የተከበራችሁ የ8896 ሄሎ ዶክተር ወዳጆቻችን፤ እስቲ ዛሬ ቃርን ሊባብሱ ስለሚችሉ ነገሮች ጥቂት ምክር እንለግሳችሁ። ምግብ አብዝቶ መመገብ፡- በአጠቃላይ ሲታይ አንድ ሰዉ በምንም ያህል ጊዜ ልዩነት ይሁን...

ትኩሳት

ትኩሳት ጊዜያዊ የሆነ የሰዉነት ሙቀት መጨመር ችግር ሲሆን ብዙዉን ጊዜ የሚከሰተዉ በህመም ምክንያት ነዉ፡፡ የትኩሳት መከሰት/መኖር የሚያሳየዉ የሆነ ትክክል ያልሆነ ነገር በሰዉነትዎ ዉስጥ እየተካሄደ...

የሰዉነት/የአይን ቢጫ መሆን (Jaundice)

  የሰዉነት ቢጫ መሆን/ጃዉንዲስ የሚከሰተዉ በሰዉነት ቆዳ ላይ፣ በነጩ የአይናችን ክፍልና በሌሎች ቦታዎች ላይ ሲሆን መንስኤዉ ቢሊሩቢን/bilirubin የሚባለዉ ኬሚካል በደም ዉስጥና በሰዉነት ዉስጥ በሚጨምርበት (ሃይፐርቢሊሩቤኔሚያ...

የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?

የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡ የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታ እስከተለያዩ የሰውነት...

የልጆች በሽታዎች-ተቅማጥ እና ትውከት

ህጻናት ከአዋቂዎች በላይ ለበሽታ የመጋለጥ እድላቸው የሰፋ ነው። ምንም እንኳን ህጻናትን የሚያጠቁ በሽታዎች ለክፉ የማይሰጡ እና በተገቢው እንክብካቤ እና ህክምና በቀላሉ የሚድኑ ቢሆኑም ብዙ...

ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ዓለም ዓቀፉ ሕብረተሰብ በተለይ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ ሃገራት የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ገንዘብ መድቧል። በዚህ አማካኝነት የተከናወኑ የተቀናጁ...

የጉሮሮ ሕመም

(በዶክተር ሆነሊያት ኤፍሬም) የጉንፋን ሕመም በሚይዘን ጊዜ የሚከማቸው አክታ ወደ ጉሮሮ በመውረድ የጉሮሮ ሕመምን ያስከትላል፡፡ የጉሮሮ ሕመም በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ኢንፌክሽን ምክንያት የሚከሰት ሲሆን እነዚህ ቫይረስና...

ትኩስ ነገር በሞቃት ቀን መጠጣት ሰውነትን ያቀዘቅዛል ?

ዋናው ጤና ብዙ ጊዜ እንደ አፈ-ታሪክ ሲነገር እንሰማለን፡፡ አንዳንዶች ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ ነን ሲሉ ሌሎች ደግሞ ‹‹ይህ እንዴት ይሆናል፣ በሞቃት ቀን ትኩስ ነገር ስንጠጣ የባሰ...