ስትሮክ ምንድን ነው? መንስዔውና ምልክቶቹስ?

ስትሮክ ምንድን ነው? “የስትሮክ በሽታ የአንጎል ውስጥ የደም መፍሰስ ሲሆን ለሞት የሚዳርግ አደገኛ በሽታ ነው። የአንጎል ሕዋሳት ሥራቸውን በአግባቡ እንዲያከናውኑ በደም ስር አማካኝነት የማያቋርጥ የኦክስጅን...

2.1 ቢሊዮን የሚሆኑ የዓለማችን ሰዎች ለውፍረት መጋለጣቸው ስጋት ፈጥሯል ተባለ

 ሜዲካል ጋዜጣ በአለም ላይ 50 በመቶ የሚሆኑት ወፍራም ሰዎች በ10 ሀገሮች ብቻ ይገኛሉ! ባለፉት ሥስት አስርት አመታት ከመጠን በላይ የወፈሩ ሰዎች ቁጥር ከ857 ሚሊዮን...

ሰው አጠገባችን በሌለበት ድንገተኛ የልብ ድካም ቢያጋጥመን ምን እናድርግ?

አልፎ አልፎ የሚረዳን ሰው አጠገባችን በሌለበት የልብ ድካም ሊያጋጥመን ይችላል፡፡ የአደጋው የመጀመሪያ ደረጃ የልብ ምታችን መዛባት ሲሆን ራሳችንን የመሳት ስሜት ከተሰማን በኋላ ሙሉ ለሙሉ...

የደም ቧንቧ መስፋት በሽታ – መንስኤው፤ መፍትሄውና መከላከያው

ከኢሳያስ ከበደ | Zehabesha Newspaper ሁለት አይነት የደም ቧንቧዎች አሉ፡፡ ኦክስጅን የተሸከሙና ደምን ከልብ ወደ ሌላው የሰውነት ክፍል የሚወስዱ የደም ቧንቧዎች አርተሪ ይባላሉ፡፡ ጥቅም ላይ...

ሞባይል ስልኮቻችን ለጤናችን?!

መታሰቢያ ካሳዬ የስኳር፣ የደም ግፊትና የልብ ህመም ችግርዎን በሞባይልዎ መቆጣጠር ይችላሉ የሞባይል ስልክ ጨረሮች የወንዶችን የወሊድ ብቃት ይቀንሳሉ ኤሌክሳንድር ግርሃም ቤል ስልክን ፈልስፎ ለዓለም ሲያበረክት ቴክኖሎጂው...

ልባችን እንደ ኮምፒዩተር “ሴቭ” ያደርግ ይሆን?

ኑርሁሴን ኬሊ የስምንት አመት ታዳጊ ነች፡፡ ወደ ሆስፒታል የገባችው የልብ ዝውውር ቀዶ ጥገና (ትራንስፕላንት) ለማድረግ ነው፡፡ የተቀየረላት ልብ የተወሰደው ደግሞ አንዲት በሰው ከተገደለች የ10 ዓመት...

ድንገተኛው የልብ ህመም ሞት

ለዓመታት የዘለቀውን ድብቅ ፍቅራቸውን ይፋ አውጥተው ሶስት ጉልቻ የሚመሰርቱባትን ቀን ሁለቱም በጉጉት ሲጠባበቋት ቆይተዋል፡፡ ባለፈው ጥር ወር አጋማሽ ላይ የዓለም ይሁን ተብለው ሊዳሩ ደፋ...

የድንገተኛ ልብ ሕመምን ለመከላከል

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)   ✔ በፋይበር የበለፀጉ ምግቦችን መመገብ እንደ ስንዴ፣ሲሪያል፣ ፍራፍሬ፣አትክልት እና አጃን መመገብ ከኮሌስትሮል ወደ ሰውነታችን እንዳይወስድ ማድረግ አቅም አለው ✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ እንቅስቃሴን...

ኦሜጋ – 3››: የስኳር እና የልብ በሽታዎችን ጨምሮ ለ7 የተለያዩ በሽታዎች...

  ኦሜጋ-3 ፋቲ አሲድ (Omega-3 fatty acid) ከቅባት ዝርያዎች አንዱ ሲሆን በጣም አስፈላጊ ከሆኑት የቅባት ዘሮችም እንደ አንዱ ይቆጠራል፡፡ ኦሜጋ-3 ለሰዎች ጤንነት እጅግ አስፈላጊ ጠቃሚ...

የልብ በሽታ ገዳይነት በካንሰር ተተክቷል

ባለፉት አስርት ዓመታት በልብ በሽታ ሳቢያ የሚጠፋው የሰዎች ህይወት በከፍተኛ መጠን እየቀነሰ መምጣቱ ተገለፀ፡፡ በከፊል አውሮፓ በቀዳሚ ገዳይነቱ ይታወቅ የነበረው የልብ በሽታ በሰዎች ህይወት...

ኮሌስትሮል (የደም ቅባት) የጤናችን ስጋት

ውድ የሳይቴክ ወዳጆች... በአስተያየት መስጫ ሳጥን በጠየቃችሁን መሰረት ዛሬ ስለኮሌስትሮል መረጃ ይዘን መጥተናል (ሼር) ኮሌስትሮል በሰውነታችን ውስጥ ሆርሞኖችን፣ ቫይታሚን ዲ እና ሀሞትን ለማዘጋጀት ይረዳል፡፡ የሰውነታችን ነርቮችንም...

‹‹ፌንት (Fainting)›› ማድረግ (ዶ/ር ቁምላቸው አባተ)

ዶ/ር ቁምላቸው አባተ እንደ  አብዛኛው ተመላላሽ አገላለፅ‹‹ፌንት›› ማድረግ & ራስን ለአፍታ መሳትና ከዛም ምንም እንዳልተፈጠረ ሁሉ ሙሉ በሙሉ ወደቀደመው የጤና ሁኔታ መመለስ ነው፡፡ ፌንት ማድረግ...

‹‹ደም ግፊት››እና የአኗኗር ዘይቤ

ቁምላቸው አባተ (ሜዲካል ዶክተር-ዕንቁ) ከፍተኛ ‹‹ደም ግፊት›› ልብን፣ ጭንቅላትንና ኩላሊትን አደጋ ውስጥ የሚከት ነው፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ምልክቶችን አያስከትልም፡፡ ነገር ግን አደገኛ ሊሆን ይችላል፡፡ ሁሌም የደም...

ኮሌስትሮል (Cholesterol ) ሌላው የጤናችን ስጋት

(Feb 20, 2013, በእፀገነት አክሊሉ)--አሁን አሁን የዓለምን በስልጣኔ መርቀቅ ተከትሎ የሰው ልጆች አኗኗር እጅግ ዘመናዊነትን እየተላበሰ መጥቷል። የቴክኖሎጂ ውጤቶችም ኑሮን ቀላልና ቀልጣፋ እያደረጉ ነው። ታዲያ...

የልብ ድካምና ለአንጐል ምች (ስትሮክ) ዋና ምክንያት ነው። የከፍተኛ ኮሌስቴሮል ብዛት...

ኮሌስቴሮል ለስላሳና ስብ የመሰለ፣ በደም ውስጥ የሚገኝ ነገር ነው። ኣካላታችን ኣስፈላጊ የሆኑትን ሕዋሳት እንዲፈጥሩ የሚረዳ ስለሆነ፣ ኮሌስቴሮል  ኣስፈላጊ ነው። ከሚገባ በላይ ኮሌስቴሮል ሲኖር ግን...

በየዓመቱ 6 ሚሊዮን ሰዎች በስትሮክ ህይወታቸው ያልፋል – ስትሮክ: ድንገተኛው...

ሰውነታችን አጠቃላይ አዛዥና ተቆጣጣሪ በሆነው አንጐላችን ላይ በድንገት ተከስቶ ለአካል ጉዳተኛነትና ለሞት የሚዳርገው ስትሮክ፣ ዛሬ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ የዓለማችን ህዝቦች አሳሳቢ የጤና ችግር ሆኗል፡፡ የዓለማችን...

የልብ ድካም በሽታ

በልብ የአወቃቀር ይዘት (ስትራክቸር) ወይም በአሰራሩ ላይ ችግር ኖሮ ለሰውነታችን የሚበቃውን ያህል ደም የመርጨት አቅሙ ሲያንስ እና የተለያዩ የበሽታው ምልክቶች ሲታዩ የልብ ድካም ይከሰታል፡፡ የልብ...

በስትሮክ ህይወታቸውን የሚያጡ ወጣቶች ቁጥር እየጨመረ ነው

ሴቶች በስትሮክ የመጠቃት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው የሃያ ሁለት ዓመት ወጣት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ዲፓርትመንት ውስጥ ሰቃይ ከሚባሉ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነበር፡፡ በዩኒቨርሲቲው...

የልብና የደም ቧምቧ ጤና (ሸዋዬ ለገሠ & አርያም ተክሌ)

ሸዋዬ ለገሠ አርያም ተክሌ   ብዙዉን ጊዜ አደገኛ ከሚባሉት የጤና ችግሮች ልብና ከልብ ጋ የተገናኙት በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። በዓለማችን በአብዛኛዉ ለሞት ከሚያደርሱ የጤና እክሎችም አንዱ በመሆኑም ይታወቃል። ይህ የጤና...

የደም ግፊት በሽታና መንሥኤዎቹ

በየምግብ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን የደም ግፊት ማለት ልባችን ደምን ወደ ተለያዩ ክፍሎች ለማሠራጨት ሲል በደም ቅዳ ቧንቧዎች ላይ የሚፈጥረው ግፊት ሲሆን...
Don`t copy text!