የጉበት በሽተኛ ነኝ፣ በምን መልኩ በዕድሜ መቆየት እችላለሁ?

የጉበት በሽተኛ መሆኔ ታውቆ ህክምና መከታተል ከጀመርኩ ወራቶች አለፉኝ፡፡ ሆኖም ስለ በሽታው ያለኝ ግንዛቤ ዘወትር የሚከሰትብኝን ድንገተኛ አካላዊ ለውጥ እና የህመም ስሜት እየረበሸኝ ይገኛል፡፡...