የጨቅላት በሽታ መንስኤዎች ምንድን ናቸው?

በተለምዶ አተነፋፈስ, ምግብ ( ፓስቲዮሊሲስ) በመባል በሚታወቀው የአራስነቱ መወዛወዝ (ምግብ መቆጣጠሪያ) በመመገቢያ አየር መቆጣጠሪያ መስክ በኩል ይንቀሳቀሳል. ይህ እንቅስቃሴ "የጨጓራ እንቅስቃሴ" ይባላል. አንድ ሰው የምግብ መፈጨት ችግር በሚገጥምበት...

የፌጦ 9 የጤና ጥቅሞች

ፌጦ ሳይንስ ያረጋገጣቸው ካንሰርን ጨምሮ፣ የደም ቅባት ወይም ኮሌስትሮልን እና የደም ግፊትን በሽታዎችን በመቀነስ ረገድ አንቱታን አትርፏል፡፡ ቀጥለን በሳይንስ የተረጋገጡ 9ኙን የፌጦ የጤና ጥቅሞች...

ለማይግሪን የሚያጋልጡ ምግቦች

የምንመገባቸው ምግቦችና መጠጦች ለከፍተኛ ራስ ምታት (ማይግሪን) መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ። በራስ ምታት የመያዝ አጋጣሚዎች በተለያዩ ምክንያቶች (በአየር ፀባይ መለዋወጥ፣ በጠንካራ ሽታዎች፣ በከፍተኛ ብርሃን፣ በሌሎች...

ሃንግኦቨር

ውድ የሃሎ ዶክተር ወዳጆች፣ ከጥቂት ቀናት በፊት አንደዋዛ ስለ ሃንጎቨር ያላችሁን ተሞክሮና አስተያየት ጠይቀናችሁ ነበር። ብዚ የሚያዝናኑ ኮሜንቶችም ልካችሁልናል። ዛሬ ደሞ አኛ ስለዚህ ብዙዎች...

ነስር (Nose bleeds)

(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል...

የራስ ምታት/ Headache

ዛሬ በራስ ምታት ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለራስ ምታት ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና...

ጭንቀትና ስነ ልቦናዊ መፍትሄው

ከወንድወሰን ተሾመ የማህበራዊ ሳይንስና የስነ ልቦና ባለሙያ (ከአልታ ምርምር ሥልጠናና ካውንስሊንግ) ጭንቀት ምንድን ነው?ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ የአካል፣የአዕምሮና የስሜት ትንኮሳ(stimulus) የሚፈጥረው  ምላሽ፣ ወይም የአንድ ሰው ...

ራስ ምታት

ራስ ምታት በአብዛኛው በራሱ በሽታ ከመሆን ይልቅ የሌላ በሽታ መገለጫ ነው፡፡ብዙ የራስ ምታት አይነቶች ቢኖሩም ሁሉም አንድ የሆነ መለያ አላቸው፡፡   ይኸውም ህመም ማስከተላቸው ነው፡፡ አንዳንዶቹ...

ሥለ ወባ የተደረጉ ጥናቶች (ሸዋዬ ለገሠ & ተክሌ የኋላ)

ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ላለፉት ሁለት አሥርት ዓመታት ዓለም ዓቀፉ ሕብረተሰብ በተለይ ከሰሃራ በስተደቡብ ከሚገኙ ሃገራት የወባ ስርጭትን ለመቆጣጠር ከፍተኛ ገንዘብ መድቧል። በዚህ አማካኝነት የተከናወኑ የተቀናጁ...

በወር አበባ ሰሞን ህመም እና ምቾት ማጣትን የምትቀንሺባቸው 6 ስልቶች

ከቅድስት አባተ (በዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 57 ላይ ታትሞ የወጣ) የሴቶች ጉዳይ ብንላቸው የምንግባባቸው ጥቂት ነገሮች አሉ፡፡ አንዱ ወር ጠብቆ ፅንስ ለመፍጠር ዝግጁ መሆናቸውን ለመናገር የሚመጣው የወር...

በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው ስትሮክ

- በዓመት ለ5 ሚሊዮን ሰዎች ሞት መንስኤ ነው – ለድንገተኛ ሞት እና አካል ጉዳት ይዳርጋል – ማንን ያጠቃል? ወንዶችን ወይንስ ሴቶችን? – መነሻው እና መፍትሄውስ ምንድን ነው? የግንባታ...

ጉንፋን አሰቃየኝ፣ እባካችሁ መላ በሉኝ!

ክረምት መግባቱን ተከትሎ ሀይለኛ ጉንፋን ይዞኛል፣ ሌሎች የቤተሰብ አባላቶቼን ወዲያው ሲተዋቸው እኔን ግን አሁንም ድረስ አፍንጫዬን እንደዘጋኝ አልፎ አልፎም ከባድ የአፍንጫና የጉሮሮ ፈሳሽ ያከታትልብኛል፡፡...

ግልፍተኛነት

በስራም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ህይወታችን ውስጥ ግልፍተኛ የሆኑ ሰዎች ይገጥሙናል፡፡ ምናልባትም እኛ ራሳችን በሌሎች እይታ ግልፍተኛ ልንባል እንችል ይሆናል፡፡ ግልፍተኝነት ተራ በሚባሉ ጉዳዮች ሳይቀር...

የራስ ምታት

ራስ ምታት በአብዛኛው በራሱ በሽታ ከመሆን ይልቅ የሌላ በሽታ መገለጫ ነው፡፡ብዙ የራስ ምታት አይነቶች ቢኖሩም ሁሉም አንድ የሆነ መለያ አላቸው፡፡ ይኸውም ህመም ማስከተላቸው ነው፡፡ አንዳንዶቹ...

የአፍንጫ አለርጂ አለርጂክ ሪሄናይትስ

ዛሬ በአፍንጫ አለርጂ ህመም ላይ ምክሮች እንሰጥዎታለን፡፡ ስለአፍንጫ አለርጂ ህመምም ይሁን ስለሌላ የጤና ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ 8896 ሃሎ ዶክተር ላይ በመደወል በቂ ልምድና...

ለራስ ምታት ህመም ፍቱን የሆኑ ምግብና የመጠጥ አይነቶች

የውጪ ሀገራትን ያህል ባይሆንም በርካቶች ለትንሹም ለትልቁም ህመም ክኒን ወደ አፋቸው ወርወር ማድረግን ከለመዱ ቆይተዋል፡፡ መድሃኒቶች በአግባቡ ሲወሰዱ የመርዳት አቅማቸው ከፍተኛ የመሆኑን ያህል ከበሽታ...

ትኩሳት

ትኩሳትን የሚያመጡ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው? በሀገራችን ውስጥ ትኩሳትን እንደ ዋና ምልክት በማሳየት ከፍተኛውን ደረጃ የያዙት በሽታዎች ወባ፣ ታይፎይድ፣ ታይፈስ እና ግርሻ (Relapsing Fever) ናቸው። ሌሎች...